Back to Top
ሙምቲእ ክፍል አንድ الممتع Screenshot 0
ሙምቲእ ክፍል አንድ الممتع Screenshot 1
ሙምቲእ ክፍል አንድ الممتع Screenshot 2
ሙምቲእ ክፍል አንድ الممتع Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ሙምቲእ ክፍል አንድ الممتع

ይህ አፕልኬሽን አል ሙምቲእ الممتع የተሰኘውን ስለ ነህው ትምህርት በሰፊው የሚያብራራ የአጅሩምያ ሸርሕ የሆነ ኪታብ የሚያስተምር የኪታብ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ቃል በቃል በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሴ የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ ከደርስ 01-102 ክፍሎች በድምጽ ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍል ማውረድ ለምትፈልጉ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.mumtib
"አጅሩምያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ajrumyaabu

"አጅሩምያ በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ajrumya

Similar Apps

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

4.4

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية

አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية

0.0

ይህ አፕልኬሽን القاعدة النورانية አል ቃኢደቱ አኑራንያ በመባል የሚታወቀውን አረብኛ ቋንቋን...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

5.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

0.0

አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም...

ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ ሳዳት ከማል

ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ ሳዳት ከማል

0.0

ይህ አፕልኬሽን አል ኡሡሉ ሠላሣ በመባል የምትታወቀዋን ሶስቱ መሠረቶችን የምታስተምር የአቂዳ ኪታብ...

Ayman Swed Full Quran Offline

Ayman Swed Full Quran Offline

0.0

Full Quran Audio Recited By Dr Ayman Rochdi Swed Full Quran with...