Back to Top
كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ Screenshot 0
كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ Screenshot 1
كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ Screenshot 2
كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ

ይህ አፕልኬሽን كتاب عزى في التصريف ኢዝይ የሶርፍ መማሪያ ኪታብ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ሰዋሰው ህግ ለመማር የሚያግዝ ኪታብ ሲሆን ሙሉ ኪታቡን በአማርኛ ቋንቋ ከሰፊ ትንታኔ ጋር የሚያስተምሩን ሸይኽ አህመድ አወል አቡ ኑህ በ21 ክፍል ያስረዱናል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

ተጨማሪ የሶርፍ ኪታቦች የአረብኛ ሰዋሰው መማሪያ አፕ ማውረድ ለምትፈልጉ

"ቢናእ ኪታብ ለጀማሪዎች የሶርፍ ትምህርት መማሪያ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.binabegiinner
"መቅሱድ የሶርፍ መማሪያ ኪታብ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.meqsud
"አጅሩምያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ajrumyaabu
"አጅሩምያ በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ajrumya
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Similar Apps

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

5.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

0.0

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

0.0

አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም...

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

4.6

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ

كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ

0.0

ይህ አፕልኬሽን كتاب عزى في التصريف ኢዝይ የሶርፍ መማሪያ ኪታብ በመባል የሚታወቀውን...