About አቂደቱል ዋሲጥያ
ይህ አፕልኬሽን አቂደቱል ዋሲጢያ العقيدة الواسطية በመባል የሚታወቀውን ጠቃሚ እና አስተማሪ የአቂዳ ኪታብ የሚተረጉም እና የሚያስቀራ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ቃል በቃል በኡስታዝ ሸይኽ አህመድ አደም የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
አቂደቱል ዋሲጥያ details
አቂደቱል ዋሲጥያ is a free Books & Reference app for Android with 100+ installs on Google Play and a 5.0/5 average rating from 1 rating. It was released on November 11, 2023 and last updated on November 11, 2023. It requires Android 5.0 or later. The app contains ads.
- Category
- Books & Reference
- Rating
- 5.0 / 5 (1 rating)
- Installs
- 100+
- Price
- Free
- In-app purchases
- No
- Ads
- Contains ads
- Current version
- 1.0
- Requires Android
- 5.0
- Content rating
- Everyone
- Released
- November 11, 2023
- Last updated
- November 11, 2023
What’s new in አቂደቱል ዋሲጥያ
ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።
Version 1.0 · Updated November 11, 2023
Similar Apps
Afif Mohammed Taj Full Quran
Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...
Sheikh Ali Jaber Full Quran
Full Quran Audio Recited By Ali Jaber Offline with nice Mushaf.This is...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ
ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን
አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም...