Back to Top
ሙምቲእ ክፍል ሁለት الممتع Screenshot 0
ሙምቲእ ክፍል ሁለት الممتع Screenshot 1
ሙምቲእ ክፍል ሁለት الممتع Screenshot 2
ሙምቲእ ክፍል ሁለት الممتع Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ሙምቲእ ክፍል ሁለት الممتع

ይህ አፕልኬሽን አል ሙምቲዕ الممتع የተሰኘውን ስለ ነህው ትምህርት በሰፊው የሚያብራራ የአጅሩምያ ሸርሕ የሆነ ኪታብ የሚያስተምር የኪታብ የሁለተኛው ክፍል አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ቃል በቃል በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሴ የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ ከደርስ 103-205 ክፍሎች በድምጽ ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

የዚህን ኪታብ የመጀመሪያ ክፍል ለማውረድ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.mumtia

"አጅሩምያ በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ajrumya

"አጅሩምያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ajrumyaabu

Similar Apps

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

4.6

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

Sheikh Mansour Salimi Offline

Sheikh Mansour Salimi Offline

0.0

Full Quran Audio Recited By Sheikh Mansour Al Salimi with nice Mushaf.This...

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

0.0

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

5.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ

0.0

ይህ አፕልኬሽን ዘ ማጂክ ኦፍ ቲንኪንግ ቢግ የተሠኘውን በአለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን...

author
Nice app
Hussenapp