Back to Top
አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ Screenshot 0
አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ Screenshot 1
አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ Screenshot 2
አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ

ይህ አፕልኬሽን አልሙቀዲመቱ ለጢፋ የተሰኘውን የሐነፊያ መዝሀብ የሚያስተምር ኪታብ በአማርኛ በድምፅ የሚያስቀራ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ ያዕቁብ ሙሐመድ በ44 ክፍሎች የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።

የውዱእ ሸርጦች ፤ የውዱእ ሱናዎች ፤ የውዱእ አፍራሾች ፤ የሶላት ሸርጦች ፤ የሶላት ግዴታዎች ፤ የሶላት ፍርዶችን በአጠቃላይ በሰፊው ያስተምራል

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Similar Apps

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

Sheikh Ali Jaber Full Quran

Sheikh Ali Jaber Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Ali Jaber Offline with nice Mushaf.This is...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

5.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

0.0

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

4.6

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

0.0

አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም...