Back to Top
አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية Screenshot 0
አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية Screenshot 1
አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية Screenshot 2
አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية

ይህ አፕልኬሽን القاعدة النورانية አል ቃኢደቱ አኑራንያ በመባል የሚታወቀውን አረብኛ ቋንቋን እና ቁርአንን መማርን እጅግ ቀላል የሚያደርግ እና በአጭር ግዜ ውስጥ የተጅዊድ ህግጋግትን እንደዚሁም ቁርአንን ተጅዊዱን ጠብቆ ለመቅራት የሚያግዝ አፕልኬሽን ነው።

ሙሉ ኪታቡን የሚስተምረን ወንድም ኢብራሒም ኸይረዲን ሲሆን በ17 ክፍሎች ከክፍል አንድ ጀምሮ ያስተምረናል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ከአሊፍ ጀምረን እስከ ቁርአንን ገልፀን ማንበብ ድረስ ባለንበት ቦታ ሆነን በስልካችን የቁርአንን አቀራር ለመማር ያስችለናል ።

ቃኢዳ ኑራንያን ቀርተን እንደጨረስን ደግሞ አጫጭር ሱራዎችን ማለትም ጁዝ 30ን በዚህ አፕልኬሽን መማር እንችላለን

"የቁርአን አቀራር ጁዝ 30"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.haleqajuz30

እንደዚሁም ሙሉ 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ ለማድመጥ እና ለመቅራት

"የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ethioquran
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية details

አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية is a free Books & Reference app for Android with 100+ installs on Google Play and a 5.0/5 average rating from 1 rating. It was released on November 13, 2023 and last updated on November 13, 2023. It requires Android 5.0 or later. The app contains ads.

Category
Books & Reference
Rating
5.0 / 5 (1 rating)
Installs
100+
Price
Free
In-app purchases
No
Ads
Contains ads
Current version
1.0
Requires Android
5.0
Content rating
PEGI 3
Released
November 13, 2023
Last updated
November 13, 2023

What’s new in አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية

ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Version 1.0 · Updated November 13, 2023

Similar Apps

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

5.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

0.0

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

4.6

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية

አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية

0.0

ይህ አፕልኬሽን القاعدة النورانية አል ቃኢደቱ አኑራንያ በመባል የሚታወቀውን አረብኛ ቋንቋን...

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

0.0

በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...

author
ጀዛኩሙላሁኸይረን
hawa mekonen
author
ማሻአላህ በጣም ምርጥ አፕልኬሽን ነው በርታ
Ahmed Oumer
author
Nice app
Hussenapp