የኡስታዝ ኡመር አህመድ የአቂዳ ደርሶች
An app that teaches 100 basic Islamic principles called Sharh Al-Urjwizatul Mufideh.
About የኡስታዝ ኡመር አህመድ የአቂዳ ደርሶች
ይህ አፕልኬሽን ሸርህ አልኡርጅዊዘቱል ሙፊደሕ የተሰኘውን ኪታብ በአማርኛ በድምፅ የሚያስቀራ አፕ ሲሆን 100 የአቂዳ ትምህርቶችን መርሆችን ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ ዑመር ቢን አህመድ በ29 ክፍሎች የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Similar Apps
Afif Mohammed Taj Full Quran
Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ
ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...
ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን
አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ
ይህ አፕልኬሽን كتاب عزى في التصريف ኢዝይ የሶርፍ መማሪያ ኪታብ በመባል የሚታወቀውን...