AppPage.net

Screenshots

  • ሒዳየቱል ሙስተፊድ በወንድም ኢብን ከማል screenshot 1
  • ሒዳየቱል ሙስተፊድ በወንድም ኢብን ከማል screenshot 2
  • ሒዳየቱል ሙስተፊድ በወንድም ኢብን ከማል screenshot 3
  • ሒዳየቱል ሙስተፊድ በወንድም ኢብን ከማል screenshot 4
  • ሒዳየቱል ሙስተፊድ በወንድም ኢብን ከማል screenshot 5
  • ሒዳየቱል ሙስተፊድ በወንድም ኢብን ከማል screenshot 6
  • ሒዳየቱል ሙስተፊድ በወንድም ኢብን ከማል screenshot 7
  • ሒዳየቱል ሙስተፊድ በወንድም ኢብን ከማል screenshot 8

About ሒዳየቱል ሙስተፊድ በወንድም ኢብን ከማል

ይህ አፕልኬሽን አል ቀዋኢዱል አርበእ هداية المستفيد የተሰኘ የተጅዊድ መማሪያ ኪታብ የሚያስተምር የኪታብ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ቃል በቃል በወንድም ኢብን ከማል የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በ22 ክፍሎች በድምጽ ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

የዚህን ኡስታዝ ተጨማሪ ትምህርቶች ለምትፈልጉ
"ኡሱሉ ሰላሳ ቀዋኢዱል አርበአ በኢብኑ ከማል"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usulqawaid
ሹሩጡ ሶላት በኢብኑ ከማል በአፕልኬሽን የቀረበ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shertukemal

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

What’s new

Version 1.0 · Updated November 19, 2023

ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Alternatives to ሒዳየቱል ሙስተፊድ በወንድም ኢብን ከማል

Looking for apps like ሒዳየቱል ሙስተፊድ በወንድም ኢብን ከማል? Here are 6 similar Android apps on Google Play. The highest rated is ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት (5.0/5), and all 6 are free to download.

ሒዳየቱል ሙስተፊድ በወንድም ኢብን ከማል vs. alternatives
App Rating Price Installs Last updated Compare
ሒዳየቱል ሙስተፊድ በወንድም ኢብን ከማል – Free 50+ Nov 19, 2023
Afif Mohammed Taj Full Quran – Free 1,000,000+ Jul 4, 2025 Compare
አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية – Free 100,000+ – Compare
ኪታቡ ተውሂድ – Free 100,000+ Sep 9, 2024 Compare
ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ – Free 100+ Oct 16, 2023 Compare
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30 4.6 / 5 Free 100,000+ Jul 10, 2025 Compare
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት 5.0 / 5 Free 100,000+ Jul 4, 2025 Compare

Compare ሒዳየቱል ሙስተፊድ በወንድም ኢብን ከማል with the top alternatives: ratings, updates, ASO score and keyword gaps →

Similar apps on Google Play