Back to Top
የ30ኛው ጁዝ የቁርአን አቀራር ለጀማሪዎች Screenshot 0
የ30ኛው ጁዝ የቁርአን አቀራር ለጀማሪዎች Screenshot 1
የ30ኛው ጁዝ የቁርአን አቀራር ለጀማሪዎች Screenshot 2
የ30ኛው ጁዝ የቁርአን አቀራር ለጀማሪዎች Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About የ30ኛው ጁዝ የቁርአን አቀራር ለጀማሪዎች

ይህ አፕልኬሽን የ30ኛውን ጁዝ ቁርአን ቂርአት አቀራር የሚያስተምር ሲሆን ለቁርአን ጀማሪዎች የአረብኛ ፊደላትን ከለዩ በኋላ ጁዝ ዓመን አስተካክለው መቅራት እንዲችሉ ያስችላል ።

ኡስታዙ ልጆችንን እያስቀራ እነሱ ደግመው ይቀራሉ ይህንን ተከትለን እኛም እንድንቀራ እና የቁርአን አቀራራችንን ተጅዊዳችንን እንድናስተካክል ያግዘናል ።

ገና የአረብኛ ፊደላትን መለየት ካልጀመራችሁ ደግሞ ይህንን አፕ ብትጠቀሙ ያስተምራችኋል ።

አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.qaidamha

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Similar Apps

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

5.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

Ayman Swed Full Quran Offline

Ayman Swed Full Quran Offline

0.0

Full Quran Audio Recited By Dr Ayman Rochdi Swed Full Quran with...

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

0.0

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

4.6

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

Nureen Mohammad Offline Quran

Nureen Mohammad Offline Quran

0.0

This is a Free Noreen Mohammad Quran Offline App. With this App,...

author
Nice Quran app
Hussenapp