Back to Top
ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አስማ Screenshot 0
ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አስማ Screenshot 1
ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አስማ Screenshot 2
ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አስማ Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አስማ

ይህ አፕልኬሽን ሹሩጡ ላኢላሃኢለላህ የተሰኘውን የሸይኽ ረስላን ኪታብ በአማርኛ በድምፅ የሚተረጉም እና የሚያስቀራ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ አቡ አስማ በ72 ክፍሎች የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።

የላኢላሃኢለላህ ሸርጦች ፤ እና የላኢላሃኢለላህ አፍራሾችን በተመለከተ በሰፊው ያስተምራል

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

ይህ አጠር ያለው ሲሆን ሰፋ ያለውን ኪታብ ለምትፈልጉ
የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.lailahaillellah

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Similar Apps

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

4.2

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

Qaida Noorania With Sound

Qaida Noorania With Sound

4.1

Noorani Qaida with sound is a guide to learn Quran for anyone...

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ

4.5

ይህ አፕልኬሽን ዘ ማጂክ ኦፍ ቲንኪንግ ቢግ የተሠኘውን በአለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን...

ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት

ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት

0.0

ይህ አፕልኬሽን ሐው ቱ ዊን ፍሬንድስ ኤንድ ኢንፍሉየንስ ፒፕል በሚል ርእስ የተዘጋጀ...

Nureen Mohammad Offline Quran

Nureen Mohammad Offline Quran

4.6

This is a Free Noreen Mohammad Quran Offline App. With this App,...

ኪታቡ ተውሂድ

ኪታቡ ተውሂድ

4.6

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የኪታቡ ተውሂድ ሙሉ ደርስ አጠቃሎ ይዟል።የቂርአቱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ አብዱሶመድ...