Back to Top
የባቢሎኑ ባለፀጋ The richest man Screenshot 0
የባቢሎኑ ባለፀጋ The richest man Screenshot 1
የባቢሎኑ ባለፀጋ The richest man Screenshot 2
የባቢሎኑ ባለፀጋ The richest man Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About የባቢሎኑ ባለፀጋ The richest man

ይህ አፕልኬሽን the richest man in Babylon የባቢሎን ባለፀጋ የተሠኘውን በአለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን እንዳሻሻለላቸው የመሰከሩለት ድንቅ መጽሐፍ በአማርኛ በትረካ መልክ ይዟል ።

ስለ ሐብት አያያዝ እና የሀብት አከመቻቸት ህጎች እና ትግበራዎች ምርጥ ትምህርቶችን ይሰጣል ።

“እንደምታውቁትና ቀደም ሲል እንደጠቀሳችሁትም የተራ ነጋዴ ልጅ እንደመሆኔና የምጠብቀውም ውርስ ስላልነበር፣ እንዲሁም የተለየ ችሎታ ወይም እውቀት ስላልነበረኝ የተመኘሁትን ለማግኘት ጊዜና እውቀት እንደሚያስፈልጉኝ አወቅሁ፡፡
“በጊዜ ረገድ ሁሉም ሰው የተትረፈረፈ ጊዜ አለው፡፡ እናንተ እያንዳንዳችሁ ራሳችሁን ሃብታም ልታደርጉበት የምትችሉበትን በቂ ጊዜ እንደዋዛ አባክናችሁታል፡፡ ስለዚህ በትክክል ልትኰሩበት ከሚገባው ቤተሰባችሁ በስተቀር አንዳችም ነገር በጃችሁ የለም፡፡


“እውቀትን በተመለከተ ጠቢቡ መምህራችን ትምህርት ሁለት ዓይነት መሆኑን ነግሮን አልነበረምን? አንደኛው ዓይነት በመማር ያገኘናቸውንና የምናውቃቸውን የሚያካትት ሲሆን፣ ሁለተኛው የማናውቀውን ነገር እንዴት ልናገኝ እንደምንችል የሚሰጠን ሥልጠና እንደሆነ አስረድቶን አልነበረምን?

ይህ አፕልኬሽን ሰዎች ሐብት እንዴት እንደሚያካብቱ ሚስጥር እና ቀመሩን ያስረዳል።

ገንዘብ አያያዝ የቁጠባ ምንነት ሐብት ያላቸውን ትስስር ያስረዳናል።የምትፈልገውን እንድታውቅ እንድታልም እና እንድታሳካ ያግዝሃል ።

አፕልኬሽኑ በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ያለኔት የትም ቦታ ሆነው ማድመጥ እንዲችሉ ታስቦ የተዘጋጀ ነው ፤ በ13 ክፍሎች ሙሉ መፅሀፍ ያለቀ ሲሆን ለጆሮ በሚማርክ መልኩ ይዞልናል ።

ለመለወጥ ከፈለጉ ዛሬውኑ አፕልኬሽኑን አውርደው መጠቀም ይጀምሩ ።
ከዚህ መጽሐፍ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የአማርኛ መጽሐፍት በትረካ ተጨማሪ አፖችን ማውረድ ከፈለጉ
"ፈጣኑ ሚሊየነር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.instantmillioner

"በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.thinkingbig

"የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ተራኪ አፕ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.gettingrich

"ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.influence

Check out "አስበህ ሀብታም ሁን"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.rich

አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር መሰል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን አድራሻችን ስልክ 0912767238 ላይ ያገኙናል ።

Similar Apps

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

4.2

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

Qaida Noorania With Sound

Qaida Noorania With Sound

4.1

Noorani Qaida with sound is a guide to learn Quran for anyone...

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ

4.5

ይህ አፕልኬሽን ዘ ማጂክ ኦፍ ቲንኪንግ ቢግ የተሠኘውን በአለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን...

ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት

ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት

0.0

ይህ አፕልኬሽን ሐው ቱ ዊን ፍሬንድስ ኤንድ ኢንፍሉየንስ ፒፕል በሚል ርእስ የተዘጋጀ...

Nureen Mohammad Offline Quran

Nureen Mohammad Offline Quran

4.6

This is a Free Noreen Mohammad Quran Offline App. With this App,...

ኪታቡ ተውሂድ

ኪታቡ ተውሂድ

4.6

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የኪታቡ ተውሂድ ሙሉ ደርስ አጠቃሎ ይዟል።የቂርአቱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ አብዱሶመድ...