ይህ አፕልኬሽን አቂደቱል ዋሲጢያ العقيدة الواسطية በመባል የሚታወቀውን ጠቃሚ እና አስተማሪ የአቂዳ ኪታብ የሚተረጉም እና የሚያስቀራ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ቃል በቃል በኡስታዝ አቡ አስማ ኢብኑ ዋሲሁን የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ። በ35 ክፍሎች ተጠናቋል።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...
Noorani Qaida with sound is a guide to learn Quran for anyone...
ይህ አፕልኬሽን ዘ ማጂክ ኦፍ ቲንኪንግ ቢግ የተሠኘውን በአለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን...
ይህ አፕልኬሽን ሐው ቱ ዊን ፍሬንድስ ኤንድ ኢንፍሉየንስ ፒፕል በሚል ርእስ የተዘጋጀ...
This is a Free Noreen Mohammad Quran Offline App. With this App,...
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የኪታቡ ተውሂድ ሙሉ ደርስ አጠቃሎ ይዟል።የቂርአቱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ አብዱሶመድ...
Created with AppPage.net
Similar Apps - visible in preview.