AppPage.net

Screenshots

  • የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ screenshot 1
  • የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ screenshot 2
  • የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ screenshot 3
  • የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ screenshot 4
  • የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ screenshot 5
  • የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ screenshot 6
  • የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ screenshot 7
  • የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ screenshot 8

About የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ

ይህ አፕልኬሽን የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በወንድም አቡ አስማ የሚሰኝ ሲሆን ለጀማሪዎች የሚሆኑ የአቂዳ ኪታቦችን ማለትም ኡሱሉ ሰላሳን ሹሩጡ ሶላትን ቀዋዒዱል አርበዓን እና ከሽፉ ሹብሐትን ቃል በቃል መተርጎም እንደዚሁም ሰፋ ካለ ትንታኔ ጋር ያስተምራል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ጋር እየደጋገሙ ለመቅራት አመች ሆኖ የተዘጋጀ ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

"ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አስማ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurutasma

"አቂደቱል ዋሲጢያ በአቡ አስማ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.aqidaasma

What’s new

Version 1.0 · Updated October 10, 2024

ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።የዚህ አይነት አፖችን በቅናሽ ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Alternatives to የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ

Looking for apps like የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ? Here are 6 similar Android apps on Google Play. The highest rated is ኪታቡ ተውሂድ (4.6/5), and all 6 are free to download.

የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ vs. alternatives
App Rating Price Installs Last updated Compare
የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ – Free 50,000+ Oct 10, 2024
Afif Mohammed Taj Full Quran 4.2 / 5 Free 1,000,000+ Jul 4, 2025 Compare
Qaida Noorania With Sound 4.1 / 5 Free 1,000,000+ – Compare
በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ 4.5 / 5 Free 50+ Jul 8, 2023 Compare
ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት – Free 100+ Jul 15, 2023 Compare
Nureen Mohammad Offline Quran 4.6 / 5 Free 100,000+ – Compare
ኪታቡ ተውሂድ 4.6 / 5 Free 100,000+ Sep 9, 2024 Compare

Compare የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ with the top alternatives: ratings, updates, ASO score and keyword gaps →

Similar apps on Google Play