AppPage.net

Screenshots

  • ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት screenshot 1
  • ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት screenshot 2
  • ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት screenshot 3
  • ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት screenshot 4
  • ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት screenshot 5
  • ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት screenshot 6
  • ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት screenshot 7
  • ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት screenshot 8

About ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት

ይህ አፕልኬሽን በሐገራችን በስፋት የሐነፍያ መዝሐብ የፊቅህ ትምህርት በተንሰራፋባቸው አካባቢዎች በጀማሪ ደረጃ ለተማሪዎች የሚሰጡ ሁለት ኪታቦችን አካቷል ። እነርሱም ሹሩጡ ሶላት እና ሙቀዲመቱ አቡ ለይስ ናቸው ። በሸይኽ ያዕቁብ ሙሐመድ ሙሉ ኪታቦቹን እያዬን ከክፍል ክፍል እያዳመጥን አላህን እንዴት መገዛት እንዳለብን የተለያዩ የፊቅህ ትምህርቶችን የሚያስጨብጥ አፕልኬሽን ነው ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ጋር እየደጋገሙ ለመቅራት አመች ሆኖ የተዘጋጀ ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

ተጨማሪ የኪታብ መማሪያ አፕልኬሽኖችን ከፈለጋችሁ
"አርበኢን ሀዲስ በአማርኛ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbenkhedr

"ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አብደላህ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurtheyru

"የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.lailahaillellah

"ሹሩጡ ሶላት ቀዋኢዱል አርበአ ነዋቂደል ኢስላም"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurutarba

"አርበኢን ሀዲስ በድምፅ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbenjilalu

"የኡስታዝ ኡመር አህመድ የአቂዳ ደርሶች"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.urjuwiza

"كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.eziy

What’s new

Version 1.0 · Updated June 23, 2025

ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ።

Alternatives to ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት

Looking for apps like ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት? Here are 6 similar Android apps on Google Play. The highest rated is ኪታቡ ተውሂድ (4.6/5), and all 6 are free to download.

ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት vs. alternatives
App Rating Price Installs Last updated Compare
ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት – Free 10,000+ Jun 23, 2025
Afif Mohammed Taj Full Quran 4.2 / 5 Free 1,000,000+ Jul 4, 2025 Compare
Qaida Noorania With Sound 4.1 / 5 Free 1,000,000+ May 20, 2026 Compare
በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ 4.5 / 5 Free 50+ Jul 8, 2023 Compare
ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት – Free 100+ Jul 15, 2023 Compare
Nureen Mohammad Offline Quran 4.6 / 5 Free 100,000+ Sep 5, 2024 Compare
ኪታቡ ተውሂድ 4.6 / 5 Free 100,000+ Sep 9, 2024 Compare

Compare ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት with the top alternatives: ratings, updates, ASO score and keyword gaps →

Similar apps on Google Play