About ሚን ኡሱል አቂደቲ አህሉሱነቲ ወልጀመዓ
ይህ አፕልኬሽን ሚን ኡሱል አቂደቲ አህሉ ሱነቲ ወልጀመዓ የተሰኘውን የሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ኪታብ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይሩ በ18 ክፍሎች ከተሀረከ ኪታብ ጋር ያለኔት ቤታችን ሆነን ለመማር እና ለመቅራት ያስችለናል ።
ከፍተኛ የድምፅ ጥራት የተገጠመለት ሲሆን ኔት አይፈልግም ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
ተጨማሪ የኪታብ መማሪያ አፕልኬሽኖችን ከፈለጋችሁ
"አርበኢን ሀዲስ በአማርኛ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbenkhedr
"ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አብደላህ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurtheyru
"የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.lailahaillellah
"ሹሩጡ ሶላት ቀዋኢዱል አርበአ ነዋቂደል ኢስላም"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurutarba
"አርበኢን ሀዲስ በድምፅ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbenjilalu
"የኡስታዝ ኡመር አህመድ የአቂዳ ደርሶች"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.urjuwiza
"كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.eziy
ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።የዚህ አይነት አፖችን በቅናሽ ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።
Similar Apps
Qaida Noorania With Sound
Noorani Qaida with sound is a guide to learn Quran for anyone...
Afif Mohammed Taj Full Quran
Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...
Nureen Mohammad Offline Quran
This is a Free Noreen Mohammad Quran Offline App. With this App,...
አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية
ይህ አፕልኬሽን القاعدة النورانية አል ቃኢደቱ አኑራንያ በመባል የሚታወቀውን አረብኛ ቋንቋን...
በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ
ይህ አፕልኬሽን ዘ ማጂክ ኦፍ ቲንኪንግ ቢግ የተሠኘውን በአለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን...
የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች
ይህ አፕልኬሽን ላኢላሃኢለላህ መእናሃ ሹሩጡሃ ነዋቂዱሃ ፈድሉሃ በመባል የሚታወቀውን የሸይኽ ረስላን ኪታብ...