AppPage.net

Screenshots

  • እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት screenshot 1
  • እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት screenshot 2
  • እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት screenshot 3
  • እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት screenshot 4
  • እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት screenshot 5
  • እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት screenshot 6
  • እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት screenshot 7
  • እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት screenshot 8

About እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት

በዚህ መተግበሪያ ውስጥ የተካተቱት ርዕሰ ጉዳዮች

- ኢስላም ምንድነው?
- የዩኒቨርስ አፈጣጠር
- የሰው ዘር አፈጣጠር
- ከሞት በኋላ ህይወት አለን?
- የአላህ አንድነት
- የአላህ ባህርያት
- አምስቱ የኢስላም ምሰሶዎች
- የመልእክተኞች ተልዕኮ
- ቅዱስ ቁርአን
- የቀድሞ መፅሐፍት
- የነቢዩ መስጂድ በመዲና
- የአቅሳ መስጂድ (በቅድስ ኢየሩሳሌም)
- ኢስላማዊ ስነጥበብ
- ኢስላምና የአካባቢ ጥበቃ
- ሴቶች በኢስላም
- የህፃናት መብት በኢስላም
- ሰብአዊ መብትና አናሳ የህብረተሰብ ክፍሎች መብት በኢስላም
- የነቢዩ ሙሐመድ የመሰናበቻ ስብከት
- የዑመር ቃል ኪዳን እና ሌሎችም...

ኢስላም ለሰው ልጅ ምህረት የተደነገገ ሲሆን ይህን መልዕክት የሚያብራራ የአላህ ቃል የሆነ ቁርአን ከ1400 ዓመታት በፊት ከወረደበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ምንም ለውጥ ያልታየበት ነው፡፡ ይህ መፅሐፍ ከነቢዩ ምሳሌያዊ የህይወት ተግባር (ሱና) ጋር በመሆን በሁሉም ቁሳዊና መንፈሳዊ ህይወት ውስጥ ሰዎች እንዴት ለፈጠሪያቸው ትዕዛዝ ምግባራቸውን እንደሚያንፁ ያሳተምራል።

Alternatives to እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት

Looking for apps like እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት? Here are 6 similar Android apps on Google Play. The highest rated is Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 1-20 (4.7/5), and all 6 are free to download.

እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት vs. alternatives
App Rating Price Installs Last updated Compare
እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት – Free 50,000+ Feb 17, 2025
Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 1-20 4.7 / 5 Free 100,000+ Jan 24, 2025 Compare
ራያ አባ መጫ Amharic – Free 100,000+ Mar 3, 2025 Compare
Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 21-3 4.7 / 5 Free 500,000+ Sep 9, 2026 Compare
Ethiopian Menzuma and Nasheed – Free 100,000+ – Compare
Fataawaa Afaan Oromoo 2.8 / 5 Free 100,000+ – Compare
የነቢዩ አሰጋገድ ስርዓት – Free 100,000+ Feb 8, 2025 Compare

Compare እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት with the top alternatives: ratings, updates, ASO score and keyword gaps →

Similar apps on Google Play