AppPage.net

Screenshots

  • የተጠለፈ ትግል screenshot 1
  • የተጠለፈ ትግል screenshot 2
  • የተጠለፈ ትግል screenshot 3
  • የተጠለፈ ትግል screenshot 4
  • የተጠለፈ ትግል screenshot 5
  • የተጠለፈ ትግል screenshot 6
  • የተጠለፈ ትግል screenshot 7
  • የተጠለፈ ትግል screenshot 8

About የተጠለፈ ትግል

የተጠለፈ ትግል | The Hijacked Revolution” በሚል ርዕስ የታተመውን መፅሐፍ አጠቃላይ በለውጥ ስም የመጣውን መረን የለቀቀ ሙስና ፥ የፖለቲከኞች የጥቅም ሽኩቻ እና የሴራ ፖለቲካ በዝርዝር አብራርቶ ያቀረባል። መፅሀፉ መጀመሪያ ሲታተም ብዙዋች የፈጠራ ታሪክ ነው ብለው ለመቀበል ተቸግረው ነው። ጊዜ ጊዜን እየተካ፣ ቀናቶች ሲፈራረቁ፣ ወራት ወራቶች ሲተኩ የመፅሐፉ እውነት እየተገለፀ መምጣት ጀመረ። ከቤተመንግስቱ ዘዋሪዎች እስከ አርቲስት ሀጫሉ ….. የዶክተር አብይ እና የአቶ ለማ መገርሳ ግጭት እንዴት ተጀመረ? የአማራ ክልል መፈንቅለ መንግስት ክስተት እና የተገደሉት ጀነራሎች በማን ጥፋት ነው? የደህንነት መስሪያ ቤቱ ምን እየሰራ ነው? መንግስት እነማንን እያሳደደ ነው? አብይ ጀዋር መሀመድን ቤተመንግስት አስጠርቶ ምን አለው? ዳንኤል ክብረት እንዴት ወደ ቤተመንግስቱ ገባ? የአብይ ስጋት ናቸው ተብለው የተለዩት እነማን ናቸው? ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ምን እያደረጉ ናቸው? በኢትዮጵያ አሀዳዊ መንግስት እየተፈጠረ ነውን? የአብይ የስልጣን ፍላጎት እስከየት ድረስ? ሽመልስ አብዲሳ እንዴት ተሾመ? በማን ጠቋሚነት ተሾመ? አቶ ለማ ወደ ፌደራል ቢሮ እንዴት መጡ? …..ብቻ ሁሉንም በሚባል ደረጃ መፅሀፉ በዝርዝር ተንትኖ አቅርቧል። አሁን አሁን የመፅሀፉ ደራሲ ለምን ለማሰር እንደተፈለገ እና መፅሀፉ ከገበያ ላይ ለምን እንደተለቀመ ግልፆ እየሆነ መጥቷል፡፡ በመፅሀፉ የሰፈረው አብዛኛው ፅሁፎች ተጨባጭነት እና እውነትነት አላቸው። መፅሀፉ ይህ ጊዜ እንደሚመጣ ቀድሞ ተንብዯል፡፡ የመፅሀፉን ደራሲ ባናውቃቸውም በጣም የቅርብ የቤተመንግሥት ሰው መሆናቸው ግን አያጠራጥርም።

Alternatives to የተጠለፈ ትግል

Looking for apps like የተጠለፈ ትግል? Here are 6 similar Android apps on Google Play. The highest rated is Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 21-3 (4.9/5), and all 6 are free to download.

የተጠለፈ ትግል vs. alternatives
App Rating Price Installs Last updated Compare
የተጠለፈ ትግል – Free 50+ Feb 7, 2022
Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 21-3 4.9 / 5 Free 500,000+ Sep 9, 2026 Compare
Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 1-20 4.7 / 5 Free 100,000+ Jan 24, 2025 Compare
ራያ አባ መጫ Amharic – Free 100,000+ Mar 3, 2025 Compare
Kamaal Heebboo Nasheed – Free 100,000+ Feb 8, 2025 Compare
Fataawaa Afaan Oromoo – Free 100,000+ Feb 15, 2025 Compare
Abdurahman Husen - Oromo Islam 4.5 / 5 Free 100,000+ – Compare

Compare የተጠለፈ ትግል with the top alternatives: ratings, updates, ASO score and keyword gaps →

Similar apps on Google Play