AppPage.net

Screenshots

  • የምላስ ጣጣ screenshot 1
  • የምላስ ጣጣ screenshot 2
  • የምላስ ጣጣ screenshot 3
  • የምላስ ጣጣ screenshot 4
  • የምላስ ጣጣ screenshot 5
  • የምላስ ጣጣ screenshot 6
  • የምላስ ጣጣ screenshot 7
  • የምላስ ጣጣ screenshot 8

About የምላስ ጣጣ

ኢስላም የንግግርን አርዕስትና ያጠቃቀም ዘዴዎችን(ስልቶችን) አስመልክቶ ታላቅ የሆነ ማሳሰቢያ ሰጥቷል፡ ምክንያቱም ማንኛውም ሰው ትክክለኛ አዕምሮ እና ትክክለኛ ስነምግባር ያለው መሆኑን የሚያመለክተው ንግግሩ ነው፡፡

ማንኛውም ማህበረሰብ የተለያዩ የንግግር ጥበብ እና ስልቶችን መጠቀማቸው ታላቅ በሆነ ደረጃ ላይ እና በጣም ስር የሰደደ ስነ-ምግባር ያላቸው መሆኑን ያመለክታል።

በዚህ መተግበሪያ ውስጥ የተካተቱ ርዕሶች

● ንግግርን ጥሩ በሆነ ጥበብ መጠቀም በኢስላም ታላቅ ቦታ አለው
● የምላስ አደገኝነት
● ንግግርህ ምርኮኛህ ነው
● ከምላስ ጣጣዎች መካከል
● ምላስህን መልካም የሆነ ንግግር አለማምድ
● የዑለማዎችን /የመሻይኾችን/ ክብር መዳፈርን ተጠንቀቅ

ተጨማሪ ትምህርት

■ የተፈቀደ እና ያልተፈቀደ ተወሱል
■ የተወሱል ትርጉም
■ የተወሱል አይነቶች
■ የተከለከለ ተወሱል እና አይነቶቹ
■ ተወሱልን አስመልክቶ ሙስሊሞች ከሐቅ ያፈነገጡባቸው ምክንያቶች

Alternatives to የምላስ ጣጣ

Looking for apps like የምላስ ጣጣ? Here are 6 similar Android apps on Google Play. The highest rated is Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 21-3 (4.9/5), and all 6 are free to download.

የምላስ ጣጣ vs. alternatives
App Rating Price Installs Compare
የምላስ ጣጣ – Free 50,000+
Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 21-3 4.9 / 5 Free 500,000+ Compare
Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 1-20 4.7 / 5 Free 100,000+ Compare
ራያ አባ መጫ Amharic – Free 100,000+ Compare
Kamaal Heebboo Nasheed – Free 100,000+ Compare
Abdurahman Husen - Oromo Islam 4.5 / 5 Free 100,000+ Compare
Akkaataa Salaata Nabiyyii – Free 100,000+ Compare

Compare የምላስ ጣጣ with the top alternatives: ratings, updates, ASO score and keyword gaps →

Similar apps on Google Play