Back to Top Back to Top
Amharic Islamic Books (ኢስላማዊ መጻሕፍት) Screenshot 0
Amharic Islamic Books (ኢስላማዊ መጻሕፍት) Screenshot 1
Amharic Islamic Books (ኢስላማዊ መጻሕፍት) Screenshot 2
Amharic Islamic Books (ኢስላማዊ መጻሕፍት) Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About Amharic Islamic Books (ኢስላማዊ መጻሕፍት)

ሁሉም ሙስሊሞች የኢስላማዊ መጽሐፍ በሁሉም ጊዜ አብሯቸው ሊኖር ይገባል።
መጽሐፎችን በስማርት ስልክዎ ወይም ታብሌትዎ በሥራ ቦታ፣ በትምህርት ቤት ወይም በጉዞ ላይ እያሉ ማንበብ ይችላሉ። ይህ መተግበሪያ ከ 30 በላይ የእስልምና መጽሐፍቶችን ይዛል።

1. 50 መሠረታዊ የተውሂድ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
2. በዐቂዳ ዙሪያ የተጻፋ ክፍሎች
3. አስፈላጊ ትምህርቶች ለብዙሃኑ ህዝብ
4, በቀላል መልኩ የተዘጋጃ ተውሒድ
5. በራሂን
6. ቡርሃን
7. ክርስቶስ ማነው?
8. ኢስላም እና ክርስትና
9. እውነተኛው እና የመጨረሻው መልዕክት
10. ኢየሱስ አውን ፈጣሪ ነው?
11. ሐጅና ዑምራ አድራጊዎች መመሪያ
12. ኪታቡ ተውሒድ
13. ቁርአንን ለማንበብ
14. ስህተትን መመለስ
15. ስለ ኢስላም አጭር ማብራሪያ
16. ትክክለኛ ዓቂዳ እና ተፃራሪው
17. ታላቅ ምክር ለአዲሱ ትውልድ
18. ጥሪ ወደ ሶላት
19. ተውሂድን እንዴት እንረዳለን
20. ሶስቱ መሰረታዊ መርሕ
21. ጣሃራ ሶላትና የቀብር ስነ-ስርዓት
22. የሴቶች መብት በኢስላም
23, የሐጅና ዑምራ ሥራ አፈፃፀም ስርዓት በአማረኛና አረበኛ
24. የጅብሪል ሐዲስ ማብራሪያ
25. የክቡር ቁርኣን መልእክት
26. የነብዩ አሰጋገድ
27. የሴቶች መብትና እኩልነት በኢስላምና በክርስትና
28. የፆም ህግጋት
29. የኡምራ ሥራዎች
30. የዘካ ህግጋት
31. እስላምን ለመገንዘብ

ስለ ቅዱስ ቁርአን አጭር መብራሪያ
ቅዱስ ቁርአን ወይንም (ቁርአን) የመሃከለኛዉ አለም የእስልምና የቅዱስ መጽሃፍ ወይም የእምነት ጽሁፍ ነዉ፣ ይህ ጽሁፍ የመጣዉ በአላህ ፈቃድ ቃሉን በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሀመድ የወረደ የአላህ ቃል ነው።
ቅዱስ ቁርአን ለመጀመርያ ጊዜ በአረብኛ ነበር የተጻፈዉ። አላህ ለቁራን ቃል ገብቶለታል እሱም ማነም ሰዉ መበረዝ እንደማይችል እና ማነም ሰዉ ቃሉን ቀይሮ ህጉን ሊአሳስት እንደማይችል ነዉ።

አላህ ሁልጊዜም ከመበረዝ የሚጠብቀዉ በአለም ላይ ያለ ብቸኛው መጽሃፍ ነዉ።

ይህ መጽሐፍ የመጀመሪያው ምዕራፍ መግቢያውና ሙስሊሞች በአጠቃላይ ቁርአን ከእግዚአብሔር መጣ የሚል እምነት እንዳላቸው የሚናገር ነው፡፡
ሙስሊሞች በሙሉ ያላቸው ይህ እምነትና መረዳት በሐቀኛ ምርመራ በመመሥረት የቁርአን ምንጭ ምንነት መገለጡ መከተል ያለባቸውን አሁኑኑ እንዲያስቡበት በጣም እንደሚረዳቸው ይታመናል፡፡

ቁርአን ሰዎች እና አጋንንት እንኳ ቢሰበሰቡ የሱብ ተመሳሳይ አንቀጽ ወይም አረፍተ ነገር ማምጣት ይችሉ እንደሆነ ይሞክሩ በማለት ተአምረኛነቱን እና እውነተኛነቱን አረጋግጧል።
ቁርአን ከመበዘረዝ እና ከመከለስ የጠራ ነው። እንደዚህም የሰው ልጆች ሁሉ መመሪያ እንደሆነ ሳይበረዝ እና ሳይከለስ እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ ይቆያል፤ ምክንያቱም አላህ እጠብቀዋለሁ ብሎ ቃል ስለገባለት ቁርአንን በተመለከተ ሙስሊሞች ምንም አይነት ልዩነት የለባቸውም።

በአረብኛ ተጽፎ አንድ ቃል ይቅርና አንድ ፊደል እንኳ ሊጨመር ቢችል ወይም ቢቀነስ በቀጥታ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል። የሰው ልጆች በዚህ ምድርም ይሁን በመጭው አለም ሰላም እና እርጋታ ከፈለጉ ሙስሊም ሆነው በቁርአን መመራት አለባቸው የሚል ትምህርት ያቀርባል።

Similar Apps

Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 21-3

Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 21-3

4.9

Mata duree Nashiidaawwan moosaajii kana keessatti qophaa'anii♪ Karaan Keetu Caala♪ Islaamummaan Ifa...

Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 1-20

Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 1-20

4.7

Manzuumaa/Nashiidaa Ustaaz Raayyaa Abbaa Maccaa qulqullina ol'aanaa qaban moosaajii kana keessaa argachuun...

ራያ አባ መጫ Amharic

ራያ አባ መጫ Amharic

0.0

ምርጥ እስላማዊ ነሺዳ በኡስታዝ ራያ አባ መጫ የአማርኛ ሲዲ ከ 1-6 ይህንን...

Kamaal Heebboo Nasheed

Kamaal Heebboo Nasheed

0.0

Nashiidaalee Afaan Oromoo kan Ustaaz Kamaal Heebboo bifa ammayyaawaafi qulqullina bareedaan qophaaye.-...

Fataawaa Afaan Oromoo

Fataawaa Afaan Oromoo

0.0

Gaaffif Deebii Islaamaa (Fataawaa) Mosaajin kun gaaffileefi deebii islaamaa 600 ol of...

Abdurahman Husen - Oromo Islam

Abdurahman Husen - Oromo Islam

4.5

Nashiidaalee Ustaaz Abdurrahmaan Huseen Qunnamtii Interniitaa malee kan hojjatu. Gad buufadhaa Dhaamsa...

author
Befit yeseralgn nber ahun sekftew mlso yezgal mndnew
Jemila Ahmed
author
አውረጀው ሳበቃ እቢ አለ ምንላድረገው
Bfhdgg Jdhgsh
author
ineenm imbii alagn mendew yahonaw betam asfalaagi app new astekakluuln.
Kunuz Yassin
author
አፑን እቢ ብሎናል
Sofia Sofia
author
በጣም አሪፍ መፅሐፍ ነው እናመሰግናለን
قناة المسلمين Islamic media
author
ማሻአላህ
Ekram Ekram