Back to Top Back to Top
የእስላም ቤት - ፍቅህ በአማርኛ Screenshot 0
የእስላም ቤት - ፍቅህ በአማርኛ Screenshot 1
የእስላም ቤት - ፍቅህ በአማርኛ Screenshot 2
የእስላም ቤት - ፍቅህ በአማርኛ Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About የእስላም ቤት - ፍቅህ በአማርኛ

በሥዕል፣ በድምጽ እና በምስል የተደገፈ የዕባዳዎች አፈጻጸም ፍቅህ በአማርኛ

ጦሃራ (ንጽሕና)
● ጦሃራና ውሃዎች
● ነጃሳዎችን የሚመለከቱ ብያኔዎች
● ፈሳሽ ትራፊዎች (ኣሳር)
● የመገልገያ እቃዎች
● ዓይነምድርን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች
● ሱነኑል ፍጥረህ (የተፈጥሮ ደንቦች)
● ዉዱእ
● በጫማዎች፣የግር ሹራቦች፣ በተጎዳ አካል ላይ የታሰሩና
● የገላ ትጥበት (ጉስል)
● ተየሙም
● የወር አበባ እስትሓዳና ንፋሳ

ሶላት
● የሶላት ደረጃና ብያኔው
● አዛንና እቃማ
● ሶላት ትክክለኛ እንዲሆን መሟላት ያለባቸው ቅድመ ግዴታዎች (ሹሩጥ)
● ከሶላት ኣዳብ በከፊል
● የሰጋጅ መከለያ (ሱትራ)
● የሶላት አሰጋገድ
● ሶላትን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች
● የሶላት ማእዛናት ግዴታዎችና ሱንናዎች
● በሶላት ውስጥ የተፈቀዱ የተጠሉና ሶላትን የሚያበላሹ ነገሮች
● የመርሳት የሹክርና የትላዋ ሱጁድ
● የጀማዓ ሶላት
● ኢማምነትና ኢማምን መከተል
● ችግር ያለባቸው ሰዎች ሶላት
● የጁሙዓ ሶላት
● የተጠው’ዉዕ ሶላት
● የእስትስቃእ (ዝናም መለመኛ) ሶላት
● የኩሱፍና ኹሱፍ ሶላት
● የሁለቱ ዒዶች ሶላት
● ሶላቱል ጀናዛ

ጾም
● የጾም ትሩፋትና ብያኔው
● የጾም ማእዘናት በጾም ጊዜ የሚወደዱ የሚጠሉና ጾሙን የሚያበላሹ ነገሮች
● በረመዷን ጾምን የሚያስፈጥሩ ምክንያቶችና ጾሞ መክፈል (ቀዷእ)
● የተጠው’ዉዕ ጾም
● ለይለት አልቀድር
● እዕትካፍ

ዘካት
● ዘካት ድንጋጌውና ሸርጦቹ
● የወርቅና የብር (የሁለቱ ጥሬ ገንዘቦች) ዘካት
● ከመሬት የሚወጣ ጠቃሚ ሀብት ዘካት
● የንግድ እቃዎች ዘካት
● የቤት እንስሳት ዘካት
● ሌሎች የዘካት ዓይነቶች
● የዘካት ባለመብቶችና የዘካት አወጣጥ
● የፍጥር ዘካት
● የተጠው’ዉዕ ሰደቃ

ሐጅ
● ሐጅን የሚመለከት የትውውቅ መቅድም
● ሐጅና ዑምራን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች
● ሚቃቶች
● እሕራም
● የሐጅ (ዑምራ) አፈጻጸምና ተልቢያ
● የሐጅና ዑምራ አፈጻጸም
● የሐጅ ማእዘናት ዋጅቦችና ሱናዎች
● የዑምራ ማእዘናት ዋጅቦችና ሱናዎች
● ፍድያ (ቤዛ) እና ሀድይ
● ኡድሕይ’ያ
● የመዲና ጉብኝት የመዲና ትሩፋትና የላቀ ደረጃዋ

Similar Apps

Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 21-3

Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 21-3

4.9

Mata duree Nashiidaawwan moosaajii kana keessatti qophaa'anii♪ Karaan Keetu Caala♪ Islaamummaan Ifa...

Kamaal Heebboo Nasheed

Kamaal Heebboo Nasheed

0.0

Nashiidaalee Afaan Oromoo kan Ustaaz Kamaal Heebboo bifa ammayyaawaafi qulqullina bareedaan qophaaye.-...

Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 1-20

Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 1-20

4.7

Manzuumaa/Nashiidaa Ustaaz Raayyaa Abbaa Maccaa qulqullina ol'aanaa qaban moosaajii kana keessaa argachuun...

ራያ አባ መጫ Amharic

ራያ አባ መጫ Amharic

0.0

ምርጥ እስላማዊ ነሺዳ በኡስታዝ ራያ አባ መጫ የአማርኛ ሲዲ ከ 1-6 ይህንን...

Abdurahman Husen - Oromo Islam

Abdurahman Husen - Oromo Islam

4.5

Nashiidaalee Ustaaz Abdurrahmaan Huseen Qunnamtii Interniitaa malee kan hojjatu. Gad buufadhaa Dhaamsa...

Mammaaksa Oromoo 350

Mammaaksa Oromoo 350

0.0

Dubbiitu dubbii fidaa Mammaaksi dubbii fixa! Mammaaksa Afaan Oromoo 350 ol tahan...