ሀጅ አላህ በአገልጋዮቹ ላይ የደነገገውና ከእስላም ማእዘናት አንዱ የሆነ ማእዘን ነው፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል ፡- ‹‹ለአላህም በሰዎች ላይ ወደርሱ መኼድን፣ በቻለ ሁሉ ላይ ቤቱን መጎብኘት ግዴታ አለባቸው፤ የካደም ሰው አላህ ከዓለማት ሁሉ የተብቃቃ ነው፡፡›› [ኣል-ኢምራን:97]
በዚህ መተግበሪያ ውስጥ የተካተቱ ርዕሶች
- ሐጅና ዑምራን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች
- ሐጅን የሚመለከት የትውውቅ መቅድም
- የዑምራ ማእዘናት ዋጅቦችና ሱናዎች
- የሐጅ ማእዘናት ዋጅቦችና ሱናዎች
- የመዲና ጉብኝት የመዲና ትሩፋትና የላቀ ደረጃዋ
- ፍድያ (ቤዛ) እና ሀድይ
- ሚቃቶች
- ኡድሕይ’ያ
- የሐጅና ዑምራ አፈጻጸም
- ኑሱክ እና ተልቢያ
- እሕራም እና ሌሎችም።
በዚህ መተግበሪያ ውስጥ የአማርኛ መንዙማ እና ነሺዳ በከፍተኛ ጥራት የቀረበ ነው። ምርጥ፣...
Manzuumaa/Nashiidaa Ustaaz Raayyaa Abbaa Maccaa qulqullina ol'aanaa qaban moosaajii kana keessaa argachuun...
Mata duree Nashiidaawwan moosaajii kana keessatti qophaa'anii♪ Karaan Keetu Caala♪ Islaamummaan Ifa...
ምርጥ እስላማዊ ነሺዳ በኡስታዝ ራያ አባ መጫ የአማርኛ ሲዲ ከ 1-6 ይህንን...
Gaaffif Deebii Islaamaa (Fataawaa) Mosaajin kun gaaffileefi deebii islaamaa 600 ol of...
የነቢዩ ሶላት አሰጋገድ ስርዓት፣ ይህችህ አጠር ያለች ጽሑፍ የነቢዩ (ሰዐወ) ሰላት ስረዓት...
Created with AppPage.net
Similar Apps - visible in preview.