የዘካት ባለመብቶች ዘካት ሊሰጣቸው የሚገቡ ወገኖች ሲሆኑ፣ እነሱም አላህ ቁርኣን ውስጥ የዘረዘራቸው ስምንቱ መደቦች ናቸው፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል ፡- ‹‹ግዴታ ምጽዋቶች፣ (የሚከፈሉት) ለድኾች፣ ለምስኪኖችም፣ በርሷም ላይ ለሚሠሩ ሠራተኞች፣ ልቦቻቸውም (በእስላም) ለሚለማመዱት፣ ጫንቃዎችንም ነጻ በማውጣት፣ በባለ ዕዳዎችም፣በአላህ መንገድም በሚሠሩ፣ በመንገደኛም ብቻ ነው፤ ከአላህ የተደነገገች ግዴታ ናት፤ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው፡፡›› [አል-ተውባህ፡60]
በዚህ መተግበሪያ ውስጥ የተካተቱ ርዕሶች
- የተጠው’ዉዕ ሰደቃ
- ከመሬት የሚወጣ ጠቃሚ ሀብት ዘካት
- የዘካት ባለመብቶችና የዘካት አወጣጥ
- የወርቅና የብር (የሁለቱ ጥሬ ገንዘቦች) ዘካት
- ሌሎች የዘካት ዓይነቶች
- ዘካት ድንጋጌውና ሸርጦቹ
- የንግድ እቃዎች ዘካት
- የቤት እንስሳት ዘካት
- የፍጥር ዘካት እና ሌሎችም።
ምርጥ እስላማዊ ነሺዳ በኡስታዝ ራያ አባ መጫ የአማርኛ ሲዲ ከ 1-6 ይህንን...
Manzuumaa/Nashiidaa Ustaaz Raayyaa Abbaa Maccaa qulqullina ol'aanaa qaban moosaajii kana keessaa argachuun...
በዚህ መተግበሪያ ውስጥ የአማርኛ መንዙማ እና ነሺዳ በከፍተኛ ጥራት የቀረበ ነው። ምርጥ፣...
Mata duree Nashiidaawwan moosaajii kana keessatti qophaa'anii♪ Karaan Keetu Caala♪ Islaamummaan Ifa...
የነቢዩ ሶላት አሰጋገድ ስርዓት፣ ይህችህ አጠር ያለች ጽሑፍ የነቢዩ (ሰዐወ) ሰላት ስረዓት...
Gaaffif Deebii Islaamaa (Fataawaa) Mosaajin kun gaaffileefi deebii islaamaa 600 ol of...
Created with AppPage.net
Similar Apps - visible in preview.