About ዝነኞች ስለ ፈጣሪ
- ይህን ግዙፍ ዩኒቨርስና በውስጡ ያቀፋቸውን ሰማያት ምድሮችና ጠፈራዊ አካላት አታዩምን?!
- ስለ ሰማያት አፈጣጠር፣ስለ ከዋክብትና ስለ ጋላክሲዎች አስበውና አስተንትነው ያውቃሉ?!
- ስለዚች ምድራችንና ስላቀፈቻቸው ወንዞች፣ባሕሮች፣ተራሮችና ሸለቆዎችስ አስበው አስተንትነው ያውቃሉ?!
- የሚስተዋልባቸው እጹብ ድንቅ አፈጣጠር፣ ቅንብርና ቅንጅት አያስደምምዎትም?!
ለመሆኑ ይህን ድንቅ ዩኒቨርስ ያስገኘው፣ የፈጠረውና በዚህ ተኣምራዊ አኳኋን ያሳመረው፣ ያለ ምንም የቀደመ አምሳያ በዚህ ታላቅ ምሉእነት ከምንም ጀምሮ የሠራው ማነው?! ራሱን በራሱ ፈጠረ ብለው ይገምታሉ?! ወይስ ይህ ዩኒቨርስ ኃያል ችሎታ ያለው ፈጣሪ ጌታ አለው ብለው ያስባሉ? ዝነኞች ለእነዚህ ትልልቅ ጥያቄዎች መልስ አላቸው። እነሆ 'ዝነኞች ስለ ፈጣሪ' መተግበሪያውን ያውርዱ እና ስለ ፈጣሪዎ የበለጠ ይወቁ።
Similar Apps
Ethiopian Menzuma and Nasheed
በዚህ መተግበሪያ ውስጥ የአማርኛ መንዙማ እና ነሺዳ በከፍተኛ ጥራት የቀረበ ነው። ምርጥ፣...
Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 21-3
Mata duree Nashiidaawwan moosaajii kana keessatti qophaa'anii♪ Karaan Keetu Caala♪ Islaamummaan Ifa...
Raayyaa Abbaa Maccaa Vol. 1-20
Manzuumaa/Nashiidaa Ustaaz Raayyaa Abbaa Maccaa qulqullina ol'aanaa qaban moosaajii kana keessaa argachuun...
Gaaffif Deebii 440 Seenaa Nabi
Seenaa Nabiyyii 440 bifa gaaffif deebiin qophaaye.Seenaa Rasuulaa beekuun bu’aa hedduu qaba....
የነቢዩ አሰጋገድ ስርዓት
የነቢዩ ሶላት አሰጋገድ ስርዓት፣ ይህችህ አጠር ያለች ጽሑፍ የነቢዩ (ሰዐወ) ሰላት ስረዓት...
ራያ አባ መጫ Amharic
ምርጥ እስላማዊ ነሺዳ በኡስታዝ ራያ አባ መጫ የአማርኛ ሲዲ ከ 1-6 ይህንን...