AppPage.net

Screenshots

  • ዒልም ፈላጊ screenshot 1
  • ዒልም ፈላጊ screenshot 2
  • ዒልም ፈላጊ screenshot 3
  • ዒልም ፈላጊ screenshot 4
  • ዒልም ፈላጊ screenshot 5
  • ዒልም ፈላጊ screenshot 6

About ዒልም ፈላጊ

بـــسم اللهِ الرَّحمنِ الرَّحـيم
وبـه نَستعين عونَك يا كريم

• ዒልም ፈላጊ:

ይህ የሞባይል መተግበሪያ፦

- ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣

- ዘርፈ ብዙ ፈኖችን: የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ፣ የተፍሲር፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የተርቢያ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው፣ የሶርፍ እና የተጅዊድ ኪታቦችን፣

- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር
- ከ150 በላይ የኪታብ ቅጅዎችን፣ በአንድ ላይ አካቶ ይዟል።

• አፑን ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች፦

- የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል፣
- ከቅጅዎቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት የሚያስችል፣
- ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ያካተተ፣
- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ የሚያስችል፣
- የፈለጉትን ደርስ ‘ሰርች’ ማድረጊያ ያለው፣
- የአፑን አጠቃቀም የሚያሳይ፣
- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣
- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ (alarm) ያለው፣
- ደርሱን አቋርጠን በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ብንፈልግ ካቆመበት የሚጀምር፣
- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።

• በመጨረሻም፦

ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን፣ ደርሶችን ከተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ላሰባሰበው፣ አፑን ላዘጋጀው፣ በዚህ ስራ ለተባበሩ፣ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም፣ ለሁላችንም - አላህ: "ከኋለኞቹ ህዝቦች ዘንድ መልካም ዝናን እንዲያደርግልን" እማፀነዋለሁ። ረበና ተቀበል ሚና!!

አፕልኬሽን ስራ፡ አብዱረሕማን ጀማል

User reviews

ወሎየዋሞሚነኝ ህልሜን ናፍቂ ያልብኮዋ ቀበጥ ነኝ
ወሎየዋሞሚነኝ ህልሜን ናፍቂ ያልብኮዋ ቀበጥ ነኝ
ማሻ አላህ ደስ የሚል አፕ ነዉ ይህንን አፕ ላዘጋጃችሁት በሙሉ አላህ መልካም ስራችሁን ይጥፍ ድርብ አድርጎ ይቀበላችሁ ዱኒያ ወል አኺራ እኛም በእዉቀቱ። የምንጠቀም ያድርገንንንን💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
Abdulbasit Khalid
Abdulbasit Khalid
It is an Amazing islamic educational app. I recommand it to every seeker of knowledge.

Alternatives to ዒልም ፈላጊ

Looking for apps like ዒልም ፈላጊ? Here are 6 similar Android apps on Google Play. The highest rated is ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና (5.0/5), and all 6 are free to download.

ዒልም ፈላጊ vs. alternatives
App Rating Price Installs Last updated Compare
ዒልም ፈላጊ 4.8 / 5 Free 100,000+ Aug 30, 2026
ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና 5.0 / 5 Free 50,000+ May 21, 2023 Compare
የነብያት ታሪክ story of prophets 5.0 / 5 Free 100,000+ Dec 1, 2022 Compare
ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ 4.8 / 5 Free 50,000+ Jun 13, 2023 Compare
30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ 5.0 / 5 Free 100,000+ Oct 31, 2022 Compare
የቂያማ ቀን ምልክቶች 4.5 / 5 Free 500+ Oct 6, 2023 Compare
ሹሩጡ ሰላት ለጀማሪዋች – Free 10,000+ Jun 1, 2023 Compare

Compare ዒልም ፈላጊ with the top alternatives: ratings, updates, ASO score and keyword gaps →

Similar apps on Google Play