ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ
በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።
About ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።
እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።
ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ መልክተኛ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) "እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ፣ ከልጆቹ እና ከሰዎች በሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።
ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።
ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳቸው አላህ ይርዳን።
እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
Similar Apps
የነብያት ታሪክ story of prophets
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ...
30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ...
ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም...
ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ...
የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ...
ተፍሲር ጁዝእ ዐመ በድምፅ
የዐመ ጁዝ ተፍሲር በሸይኽ አወል ቢን አህመድ አቡ አማር አል ከሚሴ+በቂ ማብራሪያ...