About አርካኑል ኢስላም (ቁጥር2)أركان الإسلام
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርካኑል ኢስላም ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 61–130 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
የቀረውን ደርስ በቁጥር 1 እና 3 አፕ ተዘጋጅቶዋል። አፓቹን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።
※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 1 አፕ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.hudasoft
※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 3 አፕ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.three.hudasoft
ይህን እና ከዚህ በፊት የሰራናቸው መተግበሪያዋች አውርደው ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ።
መተግበሪያውን አዘጋጅቶ ያቀረበላችሁ HUDA SOFT ነው።
የአላህ ፍቃድ ከሆነ በቅርቡ ሌሎችም አፖች እናቀርብላችኋለን። ሀሳብ አስተያየት ያላችሁ እንዲሁም ይሄን መሰል እና ሌሎችም የሞባይል መተግበሪያዋችን ማሰራት የምትፈልጉ በአድራሻዋቻችን አግኙን።
[email protected]
ወንድማችሁ፡ አብዱራሂም ማህሙድ በዱአችሁ አትርሱኝ
Similar Apps
30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ...
የነብያት ታሪክ story of prophets
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ...
ተፍሲር ጁዝእ ዐመ በድምፅ
የዐመ ጁዝ ተፍሲር በሸይኽ አወል ቢን አህመድ አቡ አማር አል ከሚሴ+በቂ ማብራሪያ...
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01)
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር...
መትን አርበዒነ አን-ነወዊ ቁጥር አንድ
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርበዒነ ነወዊ ደርስ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ ከክፍል 1–59...
ሹሩጡ ሰላት ደርስ
ይህ የሞባይል መተግበሪያ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን የመትን ሹሩጡ...