Back to Top
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02) Screenshot 0
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02) Screenshot 1
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02) Screenshot 2
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02) Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02)

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 51-100 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የቀረውን ከ1-50 ያለውን ደርስ በቁጥር 1 አፕ ተዘጋጅቶዋል። ከ–50 የቀረውን ደርስ ቁጥር 1 አፕ ጭነው ማግኘት ይችላሉ።

መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኡሱሉ ሰላሳ ኪታቡ በpdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

Similar Apps

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

0.0

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ...

የነብያት ታሪክ story of prophets

የነብያት ታሪክ story of prophets

0.0

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ...

ተፍሲር ጁዝእ ዐመ በድምፅ

ተፍሲር ጁዝእ ዐመ በድምፅ

0.0

የዐመ ጁዝ ተፍሲር በሸይኽ አወል ቢን አህመድ አቡ አማር አል ከሚሴ+በቂ ማብራሪያ...

አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01)

አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01)

0.0

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር...

መትን አርበዒነ አን-ነወዊ ቁጥር አንድ

መትን አርበዒነ አን-ነወዊ ቁጥር አንድ

0.0

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርበዒነ ነወዊ ደርስ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ ከክፍል 1–59...

ሹሩጡ ሰላት ደርስ

ሹሩጡ ሰላት ደርስ

0.0

ይህ የሞባይል መተግበሪያ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን የመትን ሹሩጡ...

author
ማሻአላህአሪፍ ነው
Sadii Ebrahim