AppPage.net

Screenshots

  • አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم screenshot 1
  • አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم screenshot 2

About አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርካኑል ኢስላም ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 1–60 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

የቀረውን ደርስ በቁጥር 2 እና 3 አፕ ተዘጋጅቶዋል። አፓቹን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 2 አፕ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.two.hudasoft

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 3 አፕ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.three.hudasoft

ይህን እና ከዚህ በፊት የሰራናቸው መተግበሪያዋች አውርደው ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ።

መተግበሪያውን አዘጋጅቶ ያቀረበላችሁ HUDA SOFT ነው።
የአላህ ፍቃድ ከሆነ በቅርቡ ሌሎችም አፖች እናቀርብላችኋለን። ሀሳብ አስተያየት ያላችሁ እንዲሁም ይሄን መሰል እና ሌሎችም የሞባይል መተግበሪያዋችን ማሰራት የምትፈልጉ በአድራሻዋቻችን አግኙን።
[email protected]

ወንድማችሁ፡ አብዱራሂም ማህሙድ በዱአችሁ አትርሱኝ

What’s new

Version 1.0 · Updated August 21, 2022

First relase.

User reviews

Yeshaw Melke
Yeshaw Melke
አላህይቀበልህ

Alternatives to አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

Looking for apps like አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم? Here are 6 similar Android apps on Google Play. All of them are free to download.

አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم vs. alternatives
App Rating Price Installs Last updated Compare
አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم – Free 10,000+ Aug 21, 2022
30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ – Free 100,000+ Oct 31, 2022 Compare
የነብያት ታሪክ story of prophets – Free 100,000+ Dec 1, 2022 Compare
ተፍሲር ጁዝእ ዐመ በድምፅ – Free 10,000+ Dec 12, 2022 Compare
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01) – Free 10,000+ Jul 24, 2022 Compare
መትን አርበዒነ አን-ነወዊ ቁጥር አንድ – Free 10+ – Compare
ሹሩጡ ሰላት ደርስ – Free 10,000+ Oct 20, 2022 Compare

Compare አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم with the top alternatives: ratings, updates, ASO score and keyword gaps →

Similar apps on Google Play