Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more...
AppPage.net
About 100 ሀዲስ قصار الأحاديث ١٠٠
100 ሀዲስ ሙሉ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር ሀፊዘሁሏህ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የመቶ ሀዲስ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የመቶ ሀዲስ ኪታቡ በpdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
Similar Apps
30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ...
የነብያት ታሪክ story of prophets
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ...
ተፍሲር ጁዝእ ዐመ በድምፅ
የዐመ ጁዝ ተፍሲር በሸይኽ አወል ቢን አህመድ አቡ አማር አል ከሚሴ+በቂ ማብራሪያ...
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01)
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር...
መትን አርበዒነ አን-ነወዊ ቁጥር አንድ
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርበዒነ ነወዊ ደርስ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ ከክፍል 1–59...
ሹሩጡ ሰላት ደርስ
ይህ የሞባይል መተግበሪያ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን የመትን ሹሩጡ...
jezakum Allah kheyren brothers may Allah subhanehu weteala help you to achive your goal
ጀዛኩሙ አላሁ ኸይረን