About የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን ﷺ ላይ ይውረድ።
ይህ አፕ ከ100 በላይ የዑለሞች ድንቃ ድንቅ ንግግሮች በአጭሩ አካቶ ይዟል። አፑ በውስጡ ካካተታቸው ነገራቶች በጥቂቱ፦
✑የወደዷቸውን ንግግሮች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
✑ቀልቦትን የገዛዋት ንግግር መርጠው ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፒክቸሮችን በቀላሉ ማዘጋጀት ይችላሉ።
✑ከድንቅ ንግግሮች መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…
ከቀደምት ዑለሞች ወርቃማ ንግግሮች እራሳችንን እንድናስተምር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
Similar Apps
30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ...
የነብያት ታሪክ story of prophets
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ...
መንዙማ በሳዳት ከማል
መንዙማ አፕን ከፕለይ ስቶር ይጫኑ ይህ የሞባይል መተግበሪያ (አፕልኬሽን) በሳዳት ከማል በመንዙማ...
A5 ኢስላምን ለህፃናት ማስገንዘብ
ይህችን አጭር ትምህርት ህፃናትን በማሰብበአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀች አጠር ያለች ትምህርት ናት፡፡ በየቀኑ...
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01)
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር...
ሹሩጡ ሰላት ደርስ
ይህ የሞባይል መተግበሪያ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን የመትን ሹሩጡ...