AppPage.net

Screenshots

  • ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2 screenshot 1
  • ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2 screenshot 2
  • ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2 screenshot 3
  • ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2 screenshot 4
  • ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2 screenshot 5
  • ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2 screenshot 6
  • ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2 screenshot 7
  • ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2 screenshot 8

About ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2

ከ160 በላይ ነብያዊ ሐዲሶች

ይህ አፕ ከ160 በላይ ነብያዊ ሐዲሶችን አካቷል።
ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ሐዲሶች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
✑ከሐዲሶቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

በዕለተዕለት ሕይወታችን ላይ ልናውቃቸው ተገቢ የሆኑትን የነብያችን ሐዲሶች ለማወቅና ለመተግበር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
---------------------
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ሐዲሶቹን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።
_______________
ቁጥር 1 አፕ በሚከተለው ሊንክ ይጫኑ፦
http://play.google.com/store/apps/details?id=com.hadiss.hudasoft

What’s new

Version 1.0 · Updated September 5, 2023

*searching contents *favourite *day& night mode *text size *last read *arabic& amharic text *reading proggres *copy and share *keep screen on *searching on text

User reviews

RAMADAN ROMI
RAMADAN ROMI
ምርጥ አፕ ! ማሻአላህ !!!❤

Alternatives to ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2

Looking for apps like ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2? Here are 6 similar Android apps on Google Play. The highest rated is የነብያት ታሪክ story of prophets (5.0/5), and all 6 are free to download.

ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2 vs. alternatives
App Rating Price Installs Last updated Compare
ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2 – Free 10,000+ Sep 5, 2023
ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ 4.8 / 5 Free 50,000+ Jun 13, 2023 Compare
የነብያት ታሪክ story of prophets 5.0 / 5 Free 100,000+ Dec 1, 2022 Compare
ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና – Free 50,000+ May 21, 2023 Compare
የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 5.0 / 5 Free 10,000+ Mar 20, 2023 Compare
ሹሩጡ ሰላት ደርስ – Free 10,000+ Oct 20, 2022 Compare
አል-ቀዋኢዱል አል-አርበዕ القواعدالأربع – Free 1,000+ – Compare

Compare ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2 with the top alternatives: ratings, updates, ASO score and keyword gaps →

Similar apps on Google Play