Back to Top
Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን Screenshot 0
Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን Screenshot 1
Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን Screenshot 2
Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን

መልክአ ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም በቅዱሳኑ ክብረ በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት ወቅት የሚዜሙና የሚጸለዩ የቅዱሳንን የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ሲሆን ምዕመናን በቀላሉ ለጸሎትነት ይጠቀሙት ዘንድ የተዘጋጀ ነው፡፡ የግዕዙ መልክእ ደግም በቤተ ክርስቲያን ካህናት መልኩን በዜማ በሚያዜሙበት ሰዓት በቀላሉ ከካህናቱ ጋር ቆመን ከመጽሐፉ እያነበብን የማኅሌቱ ተካፋይ እንድንሆን ያግዘናል፡፡ ለአብነት ተማሪዎችም በቃላቸው ያልሸመደዱትን በፈለጉበት ሰዓት ለማጥናትም ይሁን ለመጠቀም እንደ ትልቅ ግብዓት ያገለግላል፡፡ ተጨማሪ የቅዱሳን የምስጋና ውዳሴዎችን (መልክአ ቅዱሳንን) በየጊዜው የምንጨምርበት ሲሆን እርስዎም ገጻችንን ዘወትር በመከታተል ለውጦችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡ በውስጡ የሚከተሉትን መጻሕፍት ይዟል::

መልክአ ቅዱሳን በአማርኛ
መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ በአማርኛ
መልክአ ኢየሱስ በአማርኛ
መልክአ ማርያም አማርኛ
መልክአ አርሴማ ቅድስት አማርኛ
መልክአ መድኃኔ ዓለም አማርኛ
መልክአ ተክለ ሃይማኖት አማርኛ
መልክአ ኪዳነ ምሕረት በአማርኛ
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአማርኛ።
መልክአ ኤዶም በአማርኛ
መልክአ ሚካኤል አማርኛ
መልክአ ገብርኤል በአማርኛ።
መልክአ ዑራኤል በአማርኛ
መልክአ ሥላሴ በአማርኛ
መልክአ ሩፋኤል አማርኛ
መልክአ ጊዮርጊስ በአማርኛ
ሰይፈ መለኮት በአማርኛ።

መልክአ ቅዱሳን በግዕዝ
መልክአ ሥላሴ
መልክአ አማኑኤል
መልክአ እግዚአብሔር አብ
መልክአ እግዚአብሔር አብ በግዕዝ
መልክአ ኢየሱስ በግዕዝ
መልክአ መድኃኔ ዓለም በግዕዝ
መልክአ ማርያም በግዕዝ
መልክአ ኪዳነ ምሕረት በግዕዝ
መልክአ ልደታ
መልክአ ፍልሰታ
መልክአ ፍልሰታ በግዕዝ
መልክአ ውዳሴ በግዕዝ
መልክአ አንቀጸ ብርሃን
መልክአ ሚካኤል በግዕዝ
መልክአ ገብርኤል በግዕዝ
መልክአ ዑራኤል በግዕዝ
መልክአ ሩፋኤል በግዕዝ
መልክአ ራጉኤል
መልክአ ፋኑኤል
መልክአ ገብርኤል ካልዕ
መልክአ ሚካኤል ካልዕ
መልክአ ፬ቱ እንስሳ
መልክአ ካህናተ ሰማይ
መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ
መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
መልክአ ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ
መልክአ እስጢፋኖስ
መልክአ ጊዮርጊስ
መልክአ ቂርቆስ
መልክአ መርቆሬዎስ
መልክአ ዮሐንስ
መልክአ ክርስቶስ ሠምራ
መልክአ አርሴማ
መልክአ ተክለ ሃይማኖት በግዕዝ
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በግዕዝ
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ካልዕ
መልክአ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
መልክአ አባ በጸሎተ ሚካኤል
መልክአ ቍርባን በግዕዝ
መልክአ አረጋዊ
መልክአ ሳሙኤል
መልክአ ማርቆስ
መልክአ ሐና
መልክአ ሊባኖስ
መልክአ ላሊበላ
መልክአ መስቀል
መልክአ ሰንበት
መልክአ ሐራ ድንግል
መልክአ ቴዎድሮስ
መልክአ አዕላፍ
መልክአ ኢያቄም
መልክአ ዓቢየ እግዚእ
መልክአ ኤልያስ
መልክአ ኤዎስጣቴዎስ
መልክአ እንድርያስ
መልክአ ኪሮስ
መልክአ ገብረ ክርስቶስ
መልክአ ዜና ማርቆስ
መልክአ ያሬድ
መልክአ ያሬድ ካልዕ
መልክአ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ
መልክአ ይምርሃነ ክርስቶስ
መልክአ ሀብተ ማርያም
መልክአ ሰላማ
መልክአ ኢየሱስ ሞዐ
መልክአ እስትንፋሰ ክርስቶስ
መልክእ ዓቢብ
መልክአ ዐቢብ ካልዕ
መልክአ ሕፃን ሞዐ
መልክአ ፋሲለደስ
መዝሙረ ክርስቶስ
መዝሙረ ክርስቶስ
መዝሙረ ክርስቶስ ዘመኃልየ ነቢያት
መዝሙረ ክርስቶስ ዘመኃልየ መኃልይ
መዝሙረ ክርስቶስ ካልዕ
መልክአ ኢየሱስ
ምክሐ ምዕመናን
ሐዲስ መልክአ መድኃኔ ዓለም

Similar Apps

Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት

Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት

4.0

Mezgebe Tselot is the great Ethiopian Orthodox Tewahedo Church collection of prayer...

Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት

Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት

3.2

Mezgebe Haymanot is a mobile application with huge Ethiopian Orthodox Tewahedo Church...

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ

3.5

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ...

Geez Amharic Dictionary የግእዝ መ

Geez Amharic Dictionary የግእዝ መ

2.4

The offline Geez and Amharic dictionary application explains the meaning of Geez...

Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን

Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን

3.2

መልክአ ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም...

Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር

Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር

0.0

መጽሐፈ ስንክሳር አስተጋብአ (ሰበሰበ) ከለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን አስተጉቡእ (ስብስብ) ማለት...

author
ወዳጄ እግዚአብሔር አብልጦ ይስህ ። ሌሎች መጻሕፍትንም አዘጋጅልን ። ግን አሁን ላይ ያሉትን ከአመታት በኋላ በነፃ እያረክ ሌላ አዲስ ብትሰራ መልካም ነው። ቅሬታ ያላችሁ መጀመርያ አመስግኑ ከዛ ይህ ሰው የፃፈው እናንተ ለማንበብ የሚደክማችሁን መሆኑን አትርሱ እና ደግሞ እነዚህ መጻሕፍት አሁን በወረቀት እንግዛ ብንል ስንት እን...
ruta mengesha
author
Thank you
Ethiopia
author
Qerneliwes Hailemariam
Haile Merkoros
author
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት ። ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል ነው። እዚህ ላይ ኮሜንት የምትሰጡ ኢትዮጵያውያን ግን ትገርማላችሁ ። የእግዚአብሔር ቃል ትሸጣላችሁ... ገለመኔ ስትሉ አትገርሙም? እያንዳድሽ ከሱቅና ከየበረዳው አይደል እንዴ መፅሀፍ የምትገዚው? ደግሞ የሚሰራ ሰው ማበረታታትና መደገፍ ሲገባ የምን ማለቃቀስ ነው ። እና...
Haile Gebriel Yegeta
author
Very helpfull & important app
Gemut Hustler is
author
እንዴት የእግዛብሄርን ንብረት ህዝብ በማያውቀው የውስጥ ሚስጥር ሊኖር ቻለ እና እኛ ህዝቦቹ ካለወቅነው ማን ለማሳወቅ ነው የተሰወረው እውነት እላችኅለሁ እግዛብሄር የስራችሁን ይሰጣችኅል ልቦና ይኑራችሁ ለኝም እግዛብሄር ይወቅልን ህዝቡን አስተምር እጂ በስውር ሽያጭ በጣም ጥፋት እየተሰራ ነው ስንት ለማወቅ የሚጥር አለ ??????...
A Google user