Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ
Books & Reference
The first complete Ethiopian Othodox Bible in Geez, Amharic and English.
- Rating
- 3.8
- 54 ratings
- Downloads
- 10K+
- on Google Play
- Price
- Free
- No in-app purchases
- Updated
- Oct 12
- 2019 · v5.0
Screenshots
About Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ
በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።
መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::
የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።
• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።
• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።
• ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።
• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።
• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።
• የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።
• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።
• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።
• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።
በመጽሐፉ የተካተቱ መጻሕፍት ዝርዝር
ብሉይ ኪዳን
1. ኦሪት ዘፍጥረት
2. ኦሪት ዘጸአት
3. ኦሪት ዘሌዋውያን
4. ኦሪት ዘኍልቍ
5. ኦሪት ዘዳግም
6. መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ
7. መጽሐፈ መሳፍንት
8. መጽሐፈ ሩት
9. መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ
10. መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
11. መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ
12. መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ
13. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ
14. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ
15. መጽሐፈ ዕዝራ
16. መጽሐፈ ነሐምያ
17. መጽሐፈ አስቴር
18. መጽሐፈ ኢዮብ
19. መዝሙረ ዳዊት
20. መጽሐፈ ምሳሌ
21. መጽሐፈ ተግሣጽ)
22. መጽሐፈ መክብብ
23. ማሕልየ መሓልይ ዘሰሎሞን
24. ትንቢተ ኢሳይያስ
25. ትንቢተ ኤርምያስ
26. ሰቈቃወ ኤርምያስ
27. ትንቢተ ሕዝቅኤል
28. ትንቢተ ዳንኤል
29. ትንቢተ ሆሴዕ
30. ትንቢተ ዓሞጽ
31. ትንቢተ ሚክያስ
32. ትንቢተ ኢዮኤል
33. ትንቢተ አብድዩ
34. ትንቢተ ዮናስ
35. ትንቢተ ናሆም
36. ትንቢተ ዕንባቆም
37. ትንቢተ ሶፎንያስ
38. ትንቢተ ሐጌ
39. ትንቢተ ዘካርያስ
40. ትንቢተ ሚልክያስ
የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት
1. መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል
2. መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ
3. መጽሐፈ ጦቢት
4. መጽሐፈ ዮዲት
5. መጽሐፈ አስቴር
6. መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ
7. መጽሐፈ መቃብያን ካልዕ
8. መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ
9. መጽሐፈ ሲራክ
10. ጸሎተ ምናሴ
11. ተረፈ ኤርሚያስ
12. ሶስና
13. መጽሐፈ ባሮክ
14. መጽሐፈ ጥበብ
15. መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅ
16. ተረፈ ዳንኤል
17. መጽሐፈ ኩፋሌ
18. መጽሐፈ ሔኖክ
ሐዲስ ኪዳን
1. የማቴዎስ ወንጌል
2. የማርቆስ ወንጌል
3. የሉቃስ ወንጌል
4. የዮሐንስ ወንጌል
5. የሐዋርያት ሥራ
6. ወደሮሜ ሰዎች
7. 1ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች
8. 2ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች
9. ወደገላትያ ሰዎች
10. ወደኤፌሶን ሰዎች
11. ወደፊልጵስዩስ ሰዎች
12. ወደቆላስይስ ሰዎች
13. 1ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች
14. 2ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች
15. 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
16. 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
17. ወደ ቲቶ
18. ወደ ፊልሞና
19. ወደ ዕብራውያን
20. 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት
21. 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት
22. 1ኛ የዮሐንስ መልእክት
23. 2ኛ የዮሐንስ መልእክት
24. 3ኛ የዮሐንስ መልእክት
25. የያዕቆብ መልእክት
26. የይሁዳ መልእክት
27. የዮሐንስ ራእይ
የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት
1. መጽሐፈ ዲድስቅልያ
2. መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
3. መጽሐፈ አብጥሊስ
Keywords
Ethiopian Bible 88 books, Orthodox Bible, Ethiopian, Geez Bible, Amharic Bible, English Bible, Ge'ez Bible, Metsihaf Kidus, Ethiopic, Meqabyan,Book of Enoch, 81, Tewahedo, Ethiopia, Offline Bible, Canonical Books, Oriental Churchs, Sirate Tsion (the book of order), Tizaz (the book of Herald), Gitsew, Abtilis, The I book of Dominos, The II book of Dominos, The book of Clement, Didascalia, Old and New Testament, Tegsats (Reproof), Metsihafe Tibeb (the books of wisdom), ግዕዝ,ግእዝ፣ መጽሐፍ ቅዱስ, መጻሐፍ, መፅሐፍ, መፀሀፍ, መጻሀፍ, መፃሀፍ, መፃሐፍ, መፅሀፍ,ሰማንያ አሀዱ, አሐዱ,ኦርቶዶክ ተዋሕዶ, ተዋሀዶ, ተዋህዶ,የኢትዮጵያ, ኢትዮጵያ,አማርኛ,አማረኛ,ቤተ ክርስቲያን, ፹፩, ወንጌል, መዝሙረ ዳዊት, ሄኖክ

What’s new
Version 5.0 · Updated October 12, 2019
Version 5.0 (ዕትም 5.0) ================= ከዚህ በፊት ያልተሟሉ • መጽሐፈ ምሳሌ ወተግሣጽ (ግእዝ) • ትንቢተ ኤርምያስ (ግእዝ) • ትንቢተ ሕዝቅኤል (ግእዝ) • ትንቢተ ሆሴዕ (ግእዝ) • መጽሐፈ ኩፋሌ (የአማርኛው) • ፩ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ ፲፭ እና ፲፮ • መጽሐፈ ሲራክ ማስተካከያ ተደርጎበታል ። ከዚህ በፊት የነበርዎትን የመጽሐፍ ቅዱስ ዕትም ወደዚህ ዕትም ማዘመንዎን አይርሱ ። ከversion 4.0.1 በፊት የተጫነ መጽሐፍ ቅዱስ ከነበረዎት የድሮውን አጥፍተው ይህንን እንዲጭኑ እንመክራለን ።
User reviews
id not found. እያለ አልከፍትልኝ አለ. ክፍያውን በባንክ እንዴት መፈፀም ይቻላል? ኸጣን ምላሻችሁን እጠብቃለሁ.
It is very amazing apps. I am find this appilication
Wonderful !! But it needs some corrections and also it's better to add copy and paste option as well
Love
Good
Good
Alternatives to Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ
Looking for apps like Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ? Here are 6 similar Android apps on Google Play. The highest rated is Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት (4.0/5), and all 6 are free to download.
-
Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት 3.2
-
Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት 4.0
-
Geez Amharic Dictionary የግእዝ መ 2.4
-
Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን 3.2
-
Metsihafe Kidase መጽሐፈ ቅዳሴ 2.7
-
Metsihafe Seatat መጽሐፈ ሰዓታት 3.7
| App | Rating | Price | Installs | Last updated | Compare |
|---|---|---|---|---|---|
| Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ | 3.8 / 5 | Free | 10,000+ | Oct 12, 2019 | |
| Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት | 3.2 / 5 | Free | 10,000+ | Apr 10, 2020 | Compare |
| Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት | 4.0 / 5 | Free | 10,000+ | Oct 3, 2019 | Compare |
| Geez Amharic Dictionary የግእዝ መ | 2.4 / 5 | Free | 10,000+ | Oct 3, 2019 | Compare |
| Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን | 3.2 / 5 | Free | 10,000+ | Oct 3, 2019 | Compare |
| Metsihafe Kidase መጽሐፈ ቅዳሴ | 2.7 / 5 | Free | 5,000+ | Oct 3, 2019 | Compare |
| Metsihafe Seatat መጽሐፈ ሰዓታት | 3.7 / 5 | Free | 10,000+ | Oct 3, 2019 | Compare |
Similar apps on Google Play
- Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት
- Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት
- Geez Amharic Dictionary የግእዝ መ
- Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን
- Metsihafe Kidase መጽሐፈ ቅዳሴ
- Metsihafe Seatat መጽሐፈ ሰዓታት
- Amharic Dictionary
- Mezgebe Hiwot መዝገበ ሕይወት
- Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ
- Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር
- Gibre Himamat ግብረ ሕማማት
- Utubaa Amantaa
- ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk
- Mahilete Tsige ማኅሌተ ጽጌ
- Abinet Zeorthodox አብነት ዘኦርቶዶክስ