AppPage.net

Screenshots

  • Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite screenshot 1
  • Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite screenshot 2
  • Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite screenshot 3
  • Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite screenshot 4

About Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite

አብነት ዘኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን መሠረታዊ የግእዝ የጸሎት ክፍል ማለትም የዘወትር ጸሎት ፣ ውዳሴ ማርያም ፣ አንቀጸ ብርሃንና ይዌድስዋ መላእክትን በድምጽና በጽሑፍ ያለ አስተማሪ የሚያስተምር ድንቅ መተግበሪያ ነው ።

የአፕሊኬሽኑ መለያዎች


አፕሊኬሽኑ ምንም ዓይነት የኢንተርኔት ግንኙነት የማይፈልግ ነው ።
የድምጽና የጽሑፍ ቅንብሩ ለመማር ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሠራ አፕሊኬሽን ነው ።
ድምጹ የሚያነበውን ሐረግ ያቀልማል ። ሐረጎችንም በጽሑፉ ብቻ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ (ወደፊትና ወደ ኋላ ) ማስኬድ ያስችላል ።
የድምጽ ፍጥነትን መጨመርና መቀነስ ያስችላል ።
ገጾችን በራሱ ከድምጹ ጋር መቀያየር ይችላል ።
የብቁ መምህራን የድምጽ ቀረጻ ነው የተካተተበት ።
ልጆችን ለማስተማር ምቹ ነው ።

What’s new

Version 6.0.2 · Updated August 16, 2024

Updated to support target Android 14 (API level 34) and other performance improvements

Alternatives to Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite

Looking for apps like Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite? Here are 6 similar Android apps on Google Play. The highest rated is Geez Dictionary Lite (5.0/5), and all 6 are free to download.

Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite vs. alternatives
App Rating Price Installs Last updated Compare
Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite – Free 10,000+ Aug 16, 2024
Geez Amharic Bible Lite – Free 50+ Nov 26, 2022 Compare
Mezgebe Haymanot Lite 4.8 / 5 Free 100,000+ Aug 20, 2024 Compare
Mezgebe Tselot Lite – Free 100,000+ Aug 20, 2024 Compare
Tigrigna Amharic Dictionary – Free 50,000+ Aug 17, 2024 Compare
Geez Dictionary Lite 5.0 / 5 Free 100,000+ Aug 17, 2024 Compare
Amharic Dictionary Lite – Free 100,000+ – Compare

Compare Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite with the top alternatives: ratings, updates, ASO score and keyword gaps →

Similar apps on Google Play