Back to Top
ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase Screenshot 0
ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase Screenshot 1
ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase Screenshot 2
ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase

An application designed to help users engage with the Ethiopian Orthodox liturgy and Anaphora, providing features such as the liturgical order, audio of the chants, and translations of the texts from Ge'ez (an ancient language used in the liturgy) into Amharic.

መጽሐፈ ቅዳሴ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለትምህርተ ሃይማኖት ለ ጸሎት ፡ እንዲሁም ለአምልኮተ እግዚአብሔር ከምትገለገልባቸው ቅዱሳት መጻሕፍት አንዱ ነው።

ይህ ሥርዓተ ቅዳሴ መተግበሪያ በግእዝ እና በአማርኛ የቀረበ ሲሆን ዋናው አላማው ምዕመናንን ቅዳሴ ሥርዓቱን ለመከታተል ፡ ዜማውን በቀላሉ እንዲያደምጡ እና ትርጉሙን መረዳት እንዲችሉ ለማገዝ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

በውስጡ ከተካተቱ የጽሁፍና የዜማ ክፍሎች መካከል
እምነ በሐ ፡ መስቀል አብርሃ ፡ ኩሉ ዘገብራ ፡ ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሉያ ዮሴፍ ወኒቆዲሞስ ፡ አንቲ ውእት
በአማን ፡ ውይሴብሕዎ
ስብሐት ለአብ ፡ ተንስኡ ለጸሎት ፡ እግዚኦ ተሣሃለነ ፡ ምስለ መንፈስ ፡ ጸልዩ
ኪራላይሶን ፡ ተንስኡ ለጸሎት
ጸልዩ በእንተ እለ ያበውኡ ፡ ተወከፍ መባአነ
ስግዱ ፡ ቅድሜከ
ለአብ ወወልድ ፡ ቅድስት ቤተክርስቲያን ፡ ድንግል ማርያም ፡ ማዕጠንት ዘወርቅ
ቅዱስ ሐዋርያ ጳውሎስ ፡ ቅዱስ ሥሉስ
ቅዱስ ቅዱስ
ዝውእቱ
ክርስቶስ ተንሥአ ፡ ኪዳን
ጸልዩ በእንተ ወንጌል ፡ ይረስየነ ድልዋነ
ሃሌ ሉያ ቁሙ ወአጽምኡ
በወንጌል መራሕከነ ፡ ተፈስሑ ፡ ነአምን አበ
እሉ ኪሩቤል ፡ መኑ ይመስለከ ፡ ቀዳሚሁ ቃል
ፃኡ ንዑሰ ክርስቲያን
ጸልዩ በእንተ ሰላም ቤተክርስቲያን
ጸልዩ በእንተ ዛቲ ፡ ማኅበረነ ፡ ንበል ኩልነ
የሐዋርያት አመክንዮ
ጸሎተ ሃይማኖት
ስብሐት ለእግዚአብሔር ፡ ጸልዩ በእንተ ሰላም ፡ ክርስቶስ
ቅዳሴ ሐዋርያት
አኰቴተ ቁርባን ፡ ምስለ መንፈስከ ፡ ርቱዕ ይደሉ ፡ ብነ ኀበ እግዚአብሔር
መሐሮሙ ፡ እለ ትነብሩ ፡ ውስተ ጽባሕ ፡ ነነጽር
አውሥኡ ፡ ቅዱስ ፡ ተዘከረነ
አንሥኡ ፡ ነአምን ፡ አሜን አሜን
ንዜኑ ሞተከ
አሜን እግዚኦ ፡ በኩሉ ልብ ፡ በከመ ሀሎ ፡ ሀበነ
ጸልዩ ፡ አቡነ ዘበሰማያት ፡ በከመ ምሕረትከ ፡ ሠራዊተ መላእክት
አርኅው ፡ እለ ተቀውሙ ፡ ስግዱ ፡ ቅድሜከ
ነጽር ፡ አሐዱ አብ ፡ ምስለ መንፈስከ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፡ እለ ውስተ ንሰሐ
ሰላም ለኪ እንዘንሰግድ ንብለኪ
እግዚኦ ፡ በእንተ ማርያም
ሰአሊ ለነ ፡ ጸልዩ በእንቲአነ ፡ ቅዱስ
ነአኩቶ ፡ ተመጦነ
ወናእኩቶ ፡ አቡነ ዘበሰማያት ፡ አጽንኡ አርእስቲክሙ
አሜን እግዚአብሔር ይባርከ
እትው በሰላም
ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ
ጸሎተ ፍትሐት ዘወልድ እና በእንተ ቅድሳት
ጸሎተ ኪዳን
ምስባክ ዘበዓላት

Similar Apps

መዝሙር Player | Orthodox Mezmurs

መዝሙር Player | Orthodox Mezmurs

0.0

Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Application that have thousands of mezmurs/songs, teachings, arts...

ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase

ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase

0.0

An application designed to help users engage with the Ethiopian Orthodox liturgy...

ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

4.7

መጽሐፈ ሰዓታት መተግበሪያ እጅግ ቀላል በሆነ መልኩ ሁሉንም ክፍሎች ያከተተ ሲሆን በውስጡ...

ኦርቶዶክስ ፎቶዎች Orthodox Wallpaper

ኦርቶዶክስ ፎቶዎች Orthodox Wallpaper

4.3

ይህ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የተወሰዱ እና የሚወክሉ በሺዎች የሚቆጠሩ HD...

አባ ገብረኪዳን ስብከቶች Aba Gebrekidan

አባ ገብረኪዳን ስብከቶች Aba Gebrekidan

4.5

በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ የተሰጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶች እና...

መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው

መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው

0.0

የመሐረነ አብ ጸሎትን ያዘጋጀው ከ40 መጻሕፍት በላይን የደረሰውና ካልዓይ ቅዱስ ያሬድ ፥...

author
i loved the app it is amazing GOD bless the developer
Tesfaye Melese
author
Excellent!
WADA T Dir
author
እግዚአብሔር ይስጣችሁ: : 100%ጠቃሚ app ነው: :
Arsema Esubalew
author
ይህ ነው ጀግንነት ለማያውቁት ማሳወቅ አመሰግናለሁ በርቱ
Robel Mesfin