ኦርቶዶክስ ስብከቶች እና ትምህርቶች
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Education ፡ Sermon Sermon | Ethiopian Orthodox Sibket / Sermon
About ኦርቶዶክስ ስብከቶች እና ትምህርቶች
ይህ መተግበሪያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶችን እንዲሁም ስብከቶችን በአንድ ቦታ የሚገኙበት መተግበሪያ ነው። ይህም ዓለማዊ እና መንፈሳዊ ጉዳዮች በተቀላቀሉበት ማህበራዊ ገጾች ላይ መንፈሳዊ ትምህርቶችን በቀላሉ ለማግኘት ስለሚያስቸግር እንዲሁም በቀላሉ በተለያዩ ዓለማዊ ጉዳዮች ተስበን መንፈሳዊ ጉዳዮችን ለማግኘት ስለሚያስቸግር ይህን ችግር ታሳቢ ተድርጎ መንፈሳዊ ስብከቶች እና ትምህርቶችን በቀላል መንገድ በአንድ ቦታ ምናገኝበት መንገድ ለማመቻቸት ታስቦት የተሰራ ነው።
በውስጡ በበርካታ መምህራን የተሰጡ ትምህርቶች እና ስብከቶችን የያዘ ሲሆን ይህንንም በድምጽ ብቻ ወይም በ ቪዲዮ ማጫወት እንዲቻል ተደርጎ የተሰራ ነው።
This is an application that brings together Ethiopian Orthodox Tewahedo teachings and sermons / sibket. It is designed to facilitate the easy access to spiritual sermons and teachings in one place, as it makes it difficult to find spiritual teachings on social media sites where spiritual and other matters are intertwined.
It contains lectures and sermons by several teachers and is designed for audio or video playback.
Similar Apps
አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ የተሰጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶች እና...
ግእዝ መማሪያ|Learn Geez All In One
ይህ የግእዝ መማሪያ አፕሊኬሽን በውስጡ የተለያዩ ትምህርቶችን፡ የመድብለ ግስ ዝርዝር ከነ አርእስታቸው...
ኦርቶዶክስ ፎቶዎች Orthodox Wallpaper
ይህ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የተወሰዱ እና የሚወክሉ በሺዎች የሚቆጠሩ HD...
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ትምህርቶች | Dn Henok
በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የተሰጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶች እና ስብከቶች በአንድ...
ኦርቶዶክስ ስብከቶች እና ትምህርቶች
ይህ መተግበሪያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶችን እንዲሁም ስብከቶችን በአንድ ቦታ የሚገኙበት መተግበሪያ...
የአሁን ሃያልነት | Audiobook
Full Audiobook of "The Power of Now" in Amharic version....