ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat
ሊቁ አባ ጊዮርጊስ የተራቀቀበት በብዙ ሃይማኖታዊ ምስጢራት የተሞላውን መጽሐፈ ሰዓታት ሙሉውን ከነ ዜማው የያዘ መተግበሪያ
About ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat
መጽሐፈ ሰዓታት መተግበሪያ እጅግ ቀላል በሆነ መልኩ ሁሉንም ክፍሎች ያከተተ ሲሆን በውስጡ ካካተታቸው ክፍሎች መካከል በጥቂቱ
- አአትብ
-ይትባረክ እግዚአብሔር
-ግነዩ ለእግዚአብሔር
- እዌድሰኪ ኦ ድንግል
-ዘይክል ኩሎ
-ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል
-ንሴብሖ ለእግዚአብሔር
- ገነይነ ለኪ
- የምንባብ ክፍል ከነመርገፉ
- ኩሎሙ ዘዘወትር
- ኩሎሙ ዘእግዝእትነ ማርያም
- ኩሎሙ ዘኪዳነ ምሕረት ወዘፍልሰታ
- ኩሎሙ ዘቁስቋም
- ኩሎሙ ዘመላእክት
- ዘቅድስት ሥላሴ
- ኩሎሙ ዘበዓለ እግዚአብሔር
- ሞገስነ ወክብርነ
- ሚካኤል ሊቀ መላእክት
- ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
- ሰአሊ ለነ ማርያም
- ይዌድስዋ መላእክት
- እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘወትር
- እሴብሕ ጸጋኪ ዘቁስቋም
- እሴብሕ ጸጋኪ ዘሐዋርያት ወሰማዕታት ወጻድቃን
- ዘደብረ ዘይት ወዘጷጉሜን
- እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘመነ ጽጌ
- እሴብሕ ጸጋከ ዘመስቀል ወዘመድኀኔ ዓለም፤ ናቸው፡፡
ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የደረሱትን የነዚኽን ኹሉ ምስጢር በሕይወተ ሥጋ ሳሉ አለማወቅ ስንፍና ነውና ለሁላችንም በቀላሉ ይደርስ ዘንድ እነሆ ይህን መተግበሪያ አቅርበናል። ተጠቀሙበት።
Similar Apps
ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat
መጽሐፈ ሰዓታት መተግበሪያ እጅግ ቀላል በሆነ መልኩ ሁሉንም ክፍሎች ያከተተ ሲሆን በውስጡ...
ኦርቶዶክስ ፎቶዎች Orthodox Wallpaper
ይህ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የተወሰዱ እና የሚወክሉ በሺዎች የሚቆጠሩ HD...
አባ ገብረኪዳን ስብከቶች Aba Gebrekidan
በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ የተሰጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶች እና...
ግእዝ መማሪያ|Learn Geez All In One
ይህ የግእዝ መማሪያ አፕሊኬሽን በውስጡ የተለያዩ ትምህርቶችን፡ የመድብለ ግስ ዝርዝር ከነ አርእስታቸው...
ዲ/ን ሄኖክ ስብከቶች | Deacon Henok
በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የተሰጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶች እና ስብከቶች በአንድ...
ግእዝ መድብለ ግስ | Geez Verbs study
Geez is one of the most ancient languages in the world, with...