Amharic Arabic Conversation Lesson አማርኛ - ዓረብኛ የንግግር መማሪያ አፕሊኬሽን
Arabic Amharic Conversation Lesson Flashcard
አማርኛ - ዓረብኛ የንግግር መማሪያ ፍላሽካርድ
The App is intended to teach Amharic and Arabic conversation by using flashcards. The flashcards contain essential words basic phrases and daily conversations in Amharic and Arabic languages. Flashcards are essential study tools for learning languages. They are powerful interactive learning tool used all over the world.
Beginners and intermediate level students will benefit from the App.
አማርኛ - ዓረብኛ የንግግር መማሪያ አፕሊኬሽን
ይህ የሞባይል አፕሊኬሽን የዓረብኛ ቋንቋን በቀላል መንገድ ለመማር እንዲመች ተገርጎ የተዘጋጀ ሲሆን ፣ ለንግግርም ጠቃሚ ርዕሶችን እንዲሁም በየእለት ኑሯችን የምናነሳቸዉና አስፈላጊ ንግግሮች ይዟል ፡፡ አፕሊኬሽኑ የሚጠቀመው ፍላሽካርድ የተሰኘውን የመማሪያ እና የማስተማሪያ ዘዴ ነው ፡፡ ፍላሽካርድ በአንድ ጊዜ አንድን ቃል ብቻ በአንድ ካርድ ላይ በማጥናት በቀላሉ የተማሪ አዕምሮ እንዲያስታውስ የሚያደርግ የመማሪያ እና የማስተማሪያ ዘዴ ነው፡፡ በርግጥ ተማሪው ደጋግሞ ማጥናት ማለትም አፕሊኬሽኑ መጠቀም ይጠበቅበታል፡፡
አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!
Thank you for downloading
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, Ethiopia
Mammaaksa Afaan OromooAfan Oromo Proverbs; This App contains selected Proverbs or sayings...
Amharic Afaan Oromoo DictionaryGalmee Jechoota Afaan Oromoo - AmaaraaThis is a basic...
Dhaamsa Jaalalaa Afaan Oromootin This App contains Love messages in Afaan Oromoo...
Ethiopian Amharic Fables የአማርኛ ተረቶች Fables or ተረት is type of oral...
Amharic IQ Questions የIQ ጥያቄዎችና መልሶች በአማርኛየአዕምሮ ልቀት አነቃቂ ጥያቄዎችና መልሶች የአዕምሮ...
የስኬት መሠረታዊ ነጥቦችYou can share your favorite on Facebook, Twitter, WhatsApp, Viber...
Created with AppPage.net
Similar Apps - visible in preview.