Amharic Proverbs
የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች
የአማርኛ ተረትና ምሳሌ
ይህን አፕሊኬሽን ለየት የሚያደርገው ...
በኢትዮጵያ ዉስጥ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የያዙ ሦስትና ከዛም በላይ የሆኑ መጽህፍቶች አሉ፡፡ መጽህፍቶቹ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ያስቀምጣሉ፡፡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ማስቀመጥ የተለመደ ቢሆንም ለአንባቢ ግን ያስቸግራል፡፡
አንድ አንባቢ የመጽሃፍቶቹን የመጀመሪያ ጥቂት ገፆች ካነበበ ቡኋላ ቀጥሎ መሃል ላይ በዘፈቀደ እየከፈተ የማንበብ እድሉ ሰፊ ነዉ፡፡ ምክኒያቱም ተረትና ምሳሌዎቹ የተለያየ ሀሳብ ስለያዙ የአንባቢዉን ቀልብ ያዋልሉታል ያንከራትቱታል፤ ዝም ብሎ ያነብ ያነብ እና ከተወሰነ ንባብ ቡኋላ የምሳሌያዊ አነጋገሮቹ ሀሳብ የተለያየ ስለሆነ ማንበቡን አይገፋበትም፡፡ ይህ አፕሊኬሽን ግን የተመረጡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለአንባቢ የመምረጥ ዕድል በመስጠት እንዲሁም የአንባቢን ቀልብ በመያዝ ማንበብን አዝናኝ ያደርጋል፡፡ አንባቢም የፈለገውን ሀሳብ የያዙትን ምሳሌያዊ አነጋገሮች ብቻ መርጦ ማንበብ ይችላል፡፡
አፕሊኬሽኑ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለማንበብ ምቹ በማድረግ እና የአንባቢን ቀልብ በመግዛት በኩል የተሻለ ተመራጭና ዉጤታማ ነዉ፡፡
The Proverbs are categorized based on the theme they reflect ... ውዴታና ፍቅር, ሀብታም ና ደሃ, እዉነትና ዉሸት, አስገራሚ, ተስፋ ና ፀፀት, ፍርሃትና ቆራጥነት, ክፋት ና ደግነት, ሀራምባና ቆቦ, ስራ, አሽሙር, አስቂኝ, ነገርና ወሬ .... There are couple of Amharic proverb books, but it is quite challenging for a reader to read them as they just put down the proverbs in alphabets. The App is unique and special as it makes reading Amharic proverbs more easy and engaging.
This app contains wise, thought-provoking Ethiopian Amharic proverbs. Presented in easy to browse tabs, sections, and one click share functionality, this app allows you to read, and share your favorite easily!
You can share your favorite on Facebook, Twitter, WhatsApp, Viber and other social media sites with your friends and followers. If you want to send via SMS (Text Message) then it's also possible with this app. With the easy navigation of this app, you can navigate copy and share with your loved ones.
Once downloaded it works Offline.
Please rate our app in the Google Play store.
Thank you for downloading,
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, Ethiopia
Afaan Oromoo KeyboardGabatee cuqoo, Kiiboordii Sirreessituu Qubee Afaan OromooThis is an Android...
Enkokelesh እንቆቅልህ እንቆቅልሽ - ምን አውቅልህ - ምን አውቅልህሽ እንቆቅልሽ (Enkokelesh...
Galmee Jechoota Afaan Oromoo - Inglizii English Afan Oromo Dictionary The App...
Amharic Afaan Oromoo DictionaryGalmee Jechoota Afaan Oromoo - AmaaraaThis is a basic...
Oduu Durii OromooOduu Durii (also called Durdurii) is part of Afan Oromo...
Mammaaksa Afaan OromooAfan Oromo Proverbs; This App contains selected Proverbs or sayings...
Frequently Asked Questions(FAQ)
Created with AppPage.net
Similar Apps - visible in preview.