Back to Top
Child care የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ Amharic Screenshot 0
Child care የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ Amharic Screenshot 1
Child care የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ Amharic Screenshot 2
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About Child care የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ Amharic

Child care የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ
Infant and Child care in Amharic

ይህ የሞባይል አፕልኬሽን የጨቅላ ህጻናትን የመጀመሪያ 12 ወራት አስተዳደግ እና እንክብካቤ መጠነኛ ግንዛቤ ለወላጆች ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ነው። ከዚህ አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሆኑ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች ይገኛሉ።
በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን በቅርቡ ለወለዱ አዲስ ወላጆች ፣ ወዳጅ ዘመድ በአቅራቢያቸው ለለ አዲስ ወላጆች፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ አዲስ ወላጆች ጠቃሚ መረጃ ከዚህ አፕ ያገኛሉ ብለን ተስፋ እናደርጋልን።

አፕልኬሽኑ ያካተታቸው ርዕሶች
የጨቅላ ዕድገት በወራት፣ ማስመለስ፣ ዳይፐር፣ እንቅልፍ፣ የተለመዱ ችግሮች፣ የዳይፐር ሽፍታ ፣ የሆድ መድረቅ ፣ ተቅማጥ፣ ትኩሳት፣ ቁርጠት Colic ኮሊክ፣ እትብት ፣ የህጻናት የጥርስ ዕድገት - ጥርስ ማውጣት ልጅዎን ማግሳት፣ የህፃናት ጭንቅላት ፣ ጡት ማጥባትና የድቄት ወተት መመገብ ...

በዚህ አፕልኬሽን ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅላ ህጻናት የሚያጠቃልሉ ናቸው። ነገር ግን እባክዎን ልጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተለየ ፍላጎት ሊኖረው እንደሚችል ያስታውሱ። ጥያቄ ቢኖርዎት፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን፡፡ አንዳንድ ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጉ፣ መድረኩ ክፍት ነው፤ ይጻፉልን።

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

Thank you for downloading
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemte, Ethiopia

Similar Apps

Amharic እንቆቅልሽ Riddles

Amharic እንቆቅልሽ Riddles

3.4

Enkokelesh እንቆቅልህ እንቆቅልሽ - ምን አውቅልህ - ምን አውቅልህሽ እንቆቅልሽ (Enkokelesh...

Mammaaksa Afaan Oromoo

Mammaaksa Afaan Oromoo

4.2

Mammaaksa Afaan OromooAfan Oromo Proverbs; This App contains selected Proverbs or sayings...

Lakkooftuu Baraa - Kaaleendara

Lakkooftuu Baraa - Kaaleendara

4.7

Lakkooftuu Baraa Afaan Oromootiin This is a well-crafted android app that has...

Amharic IQ Questions ጥያቄዎች

Amharic IQ Questions ጥያቄዎች

4.0

Amharic IQ Questions የIQ ጥያቄዎችና መልሶች በአማርኛየአዕምሮ ልቀት አነቃቂ ጥያቄዎችና መልሶች የአዕምሮ...

Afaan Oromoo Keyboard

Afaan Oromoo Keyboard

4.5

Afaan Oromoo KeyboardGabatee cuqoo, Kiiboordii Sirreessituu Qubee Afaan OromooThis is an Android...

Afan Oromo English Dictionary

Afan Oromo English Dictionary

4.7

Galmee Jechoota Afaan Oromoo - Inglizii English Afan Oromo Dictionary The App...

author
wow this app are so smart
kafu delsebo
author
I did not test it when I see a commet a person say it is smart my brain say I should download this its sooooooo amazing
Tsi Mengi
author
በጣም ደስ የሚል እና የሚያስተምር ነው ኦሮሞ ኔቶች thank you so much ሁሉም የምታወርዱልን አፖች ጠቃሚ እና አሰተማሪ ናቸው
A Google user
author
Awesom
Natty N remixes
author
በጣም ጥሩነው ቀጥሉበት
Abera Temam