Back to Top
Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ Screenshot 0
Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ Screenshot 1
Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ Screenshot 2
Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About Geez Amharic Bible Lite መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ሙከራ

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።

መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።
• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።
• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።
• ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።
• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።
• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።
• የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።
• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።
• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።
• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።

በመጽሐፉ የተካተቱ መጻሕፍት ዝርዝር
ብሉይ ኪዳን
1. ኦሪት ዘፍጥረት
2. ኦሪት ዘጸአት
3. ኦሪት ዘሌዋውያን
4. ኦሪት ዘኍልቍ
5. ኦሪት ዘዳግም
6. መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ
7. መጽሐፈ መሳፍንት
8. መጽሐፈ ሩት
9. መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ
10. መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
11. መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ
12. መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ
13. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ
14. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ
15. መጽሐፈ ዕዝራ
16. መጽሐፈ ነሐምያ
17. መጽሐፈ አስቴር
18. መጽሐፈ ኢዮብ
19. መዝሙረ ዳዊት
20. መጽሐፈ ምሳሌ
21. መጽሐፈ ተግሣጽ)
22. መጽሐፈ መክብብ
23. ማሕልየ መሓልይ ዘሰሎሞን
24. ትንቢተ ኢሳይያስ
25. ትንቢተ ኤርምያስ
26. ሰቈቃወ ኤርምያስ
27. ትንቢተ ሕዝቅኤል
28. ትንቢተ ዳንኤል
29. ትንቢተ ሆሴዕ
30. ትንቢተ ዓሞጽ
31. ትንቢተ ሚክያስ
32. ትንቢተ ኢዮኤል
33. ትንቢተ አብድዩ
34. ትንቢተ ዮናስ
35. ትንቢተ ናሆም
36. ትንቢተ ዕንባቆም
37. ትንቢተ ሶፎንያስ
38. ትንቢተ ሐጌ
39. ትንቢተ ዘካርያስ
40. ትንቢተ ሚልክያስ

የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት
1. መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል
2. መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ
3. መጽሐፈ ጦቢት
4. መጽሐፈ ዮዲት
5. መጽሐፈ አስቴር
6. መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ
7. መጽሐፈ መቃብያን ካልዕ
8. መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ
9. መጽሐፈ ሲራክ
10. ጸሎተ ምናሴ
11. ተረፈ ኤርሚያስ
12. ሶስና
13. መጽሐፈ ባሮክ
14. መጽሐፈ ጥበብ
15. መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅ
16. ተረፈ ዳንኤል
17. መጽሐፈ ኩፋሌ
18. መጽሐፈ ሔኖክ

ሐዲስ ኪዳን
1. የማቴዎስ ወንጌል
2. የማርቆስ ወንጌል
3. የሉቃስ ወንጌል
4. የዮሐንስ ወንጌል
5. የሐዋርያት ሥራ
6. ወደሮሜ ሰዎች
7. 1ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች
8. 2ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች
9. ወደገላትያ ሰዎች
10. ወደኤፌሶን ሰዎች
11. ወደፊልጵስዩስ ሰዎች
12. ወደቆላስይስ ሰዎች
13. 1ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች
14. 2ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች
15. 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
16. 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
17. ወደ ቲቶ
18. ወደ ፊልሞና
19. ወደ ዕብራውያን
20. 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት
21. 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት
22. 1ኛ የዮሐንስ መልእክት
23. 2ኛ የዮሐንስ መልእክት
24. 3ኛ የዮሐንስ መልእክት
25. የያዕቆብ መልእክት
26. የይሁዳ መልእክት
27. የዮሐንስ ራእይ

የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት
1. መጽሐፈ ዲድስቅልያ
2. መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
3. መጽሐፈ አብጥሊስ


Keywords
Ethiopian Bible 88 books, Orthodox Bible, Ethiopian, Geez Bible, Amharic Bible, English Bible, Ge'ez Bible, Metsihaf Kidus, Ethiopic, Meqabyan,Book of Enoch, 81, Tewahedo, Ethiopia, Offline Bible, Canonical Books, Oriental Churchs, Sirate Tsion (the book of order), Tizaz (the book of Herald), Gitsew, Abtilis, The I book of Dominos, The II book of Dominos, The book of Clement, Didascalia, Old and New Testament, Tegsats (Reproof), Metsihafe Tibeb (the books of wisdom), ግዕዝ,ግእዝ፣ መጽሐፍ ቅዱስ, መጻሐፍ, መፅሐፍ, መፀሀፍ, መጻሀፍ, መፃሀፍ, መፃሐፍ, መፅሀፍ,ሰማንያ አሀዱ, አሐዱ,ኦርቶዶክ ተዋሕዶ, ተዋሀዶ, ተዋህዶ,የኢትዮጵያ, ኢትዮጵያ,አማርኛ,አማረኛ,ቤተ ክርስቲያን, ፹፩, ወንጌል, መዝሙረ ዳዊት, ሄኖክ

Similar Apps

Design

Design

0.0

Reference design

NTS Gat General Guide 2023

NTS Gat General Guide 2023

0.0

NTS Gat General Guide Book 2023-2024

Carpathians

Carpathians

0.0

Reference Carpathians

Islamic Books in Urdu offline

Islamic Books in Urdu offline

0.0

It's Islamic Books in Urdu. اسلامی لائبریری اردو.اسلامی کتب خانہ

Kinyarwanda Bible

Kinyarwanda Bible

0.0

Kinyarwanda Bible - Biblia Yera

أدعية الفرج وإزالة الهم والغم

أدعية الفرج وإزالة الهم والغم

0.0

Encyclopedia of the correct prayers distress and asked the vagina and remove the grief and sorrow of God

author
መልካም ነው ግን የፊደል ስህተቶች አሉበት ይስተካከላል ብየ አስባለሁ በርቱ ደግሞም ግዕዝ የመጀመሪያ ቋንቋ እንደመሆኑም ሰላምታ መለዋወጡን ማለቴም ልክ አሁን በአማረኛ እንደማወራ በግዕዝ ማዉራት እንድችል ማለቴ ነው እንዲህ አይነት ነገሮችን በግዕዝ ብታቀርቡልን መልካም ነው እላለሁ
A Google user
author
Good
Kidus Mulugeta
author
is good
Getahun Eromo
author
v..Good
Wende Alemu
author
Best to me
Dimtsalem Shimelis
author
up days
Nega Mulaty