Back to Top
Ethio drivers Screenshot 0
Ethio drivers Screenshot 1
Ethio drivers Screenshot 2
Ethio drivers Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About Ethio drivers

የኢትዮጵያ የመንጃ ፍቃድ ፈተና ተማሪ ሁሉንም የመንጃ ፍቃድ ፈተናዎች ይዟል

የኢትዮጵያ የመንጃ ፍቃድ ፈተናዎች በኢትዮጵያ መንገድ እና ትራንስፖርት ባለስልጣን የሚሰጡ ሁሉንም ፈተናዎች ያጠቃልላል።
ለአዲስ የመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች እና የድሮ መንጃ ፍቃድ ተማሪዎች ዋናውን ፈተና ማለፍ ላልቻሉ ተማሪዎች እንዲያወርዱት እመክራለሁ።
ሁሉንም የመንጃ ፍቃድ ምድቦች ፈተና ይዟል።
እንደ የመንዳት ህጎች፣ ቴክኒክ፣ የግንኙነት እና የደህንነት ፈተናዎች በጥንቃቄ እንዲሁም ከሁሉም የማሽከርከር ኮርሶች የተሰበሰቡ ፈተናዎች።
የሁሉንም የመንዳት ፍቃድ ካታጎሪ ፈተናዎችን የያዘ ነው።
የስነ ባሕሪ፣ የአካል፣ የምልክት፣ የማሽከርከር ህግ፣ የተሳፋሪ አያያዝ እና ሌሎችንም ዋና የመንገድ ትራንስፖርት ፈተናዎችን የያዘ ነው።

Similar Apps

Ethio drivers

Ethio drivers

0.0

የኢትዮጵያ የመንጃ ፍቃድ ፈተና ተማሪ ሁሉንም የመንጃ ፍቃድ ፈተናዎች ይዟል የኢትዮጵያ የመንጃ...

Menja fekad

Menja fekad

0.0

this app contains question and answers book obstacle form and for Ethiopian...

author
Hi it is fine thanks
Baynes Aschale
author
Nice app
Ashenafi Tadesse