Reach4Life ኣማርኛ
Books & Reference
Reach4Life facilitates change through bringing young people to Christ.
- Rating
- 4.0
- 5 ratings
- Downloads
- 45.8K+
- on Google Play
- Price
- Free
- No in-app purchases
- Updated
- Sep 21
- 2026 · v1.1
Screenshots
About Reach4Life ኣማርኛ
የሕይወትን ፍለጋ ቡድን አራቱን ጉዞዎች፣ ማለትም ማመን፣ ማደግ፣ መኖርና
መለወጥ የተሰኙትን ጉዞዎች በጋራ ለመጓዝ የወሰኑ ወጣቶች የሚመሠርቱት
ቡድን ነው። በራሳችሁ እነዚህን አራት ጉዞዎች መጓዝ ግሩም ነው፤ ነገር ግን
ሌሎች አብረዋችሁ ይህንን ጉዞ ለማድረግ ፍቃደኞች ከሆኑ ሰዎች ጋር ይህንን
ጉዞ ማድረግ የበለጠ ደስ የሚልና ሕይወትን የሚለውጥ ነው። ቡድኑ ለ 40
ሳምንታት የሚቆይ ነው። አንዳንድ የእረፍት ሳምንታትን ከጨመራችሁበት
ደግሞ ሁሉንም ነገር ለማጠናቀቅ አንድ ዓመት ይፈጃል። ጉዞውን ስትጨርሱ
በእምነታችሁ ይበልጥ ጠንካሮች፣ በሕይወታችሁ እያደጋችሁ ያላችሁና ቀስ
በቀስ በየጊዜው ይበልጥ ክርስቶስን የምትመስሉ ትሆናላችሁ። ለሕይወት
ዘመናችሁ ጓደኛ የሚሆኑ ሰዎችም ታገኙበት ይሆናል። የራሳችሁን ቡድን
ለመጀመርም ትወስኑ ይሆናል! ይህንን የእሳት ብልጭታ ንኩትና እግዚአብሔር
ልባችሁን በራሱ ልብ እንዲያቀጣጥለው ፍቀዱለት! ይህንን የፍቅር አብዮት
ተቀላቀሉት!
Reach4Life Bible (Amharic) facilitates change through bringing young people to Christ, discipling them, and teaching them Bible-based life skills addressing issues specific to teens and young adults ages 12 to 25. The devotional focuses on the 4 journeys: how to be saved, growing in Christ, how to face challenges, and how to be a change agent yourself. Additionally, the Reach4Life program implements an effective teaching and discipling method called peer education. Peer influence can be such a strong factor in a youth’s decision-making process, that when youth are transformed by the Word of God and choose to lead their peers we consistently see dramatic improvements in behavior and life choices.

What’s new
Version 1.1 · Updated September 21, 2026
Android SDK update Android verification Minor design update
Alternatives to Reach4Life ኣማርኛ
Looking for apps like Reach4Life ኣማርኛ? Here are 6 similar Android apps on Google Play. The highest rated is Amharic Bible (4.9/5), and all 6 are free to download.
-
Afan Oromo Bible
-
Burmese Bible 3.8
-
NVI Biblia de Estudio 4.6
-
Amharic Bible 4.9
-
Reach4Life Español
-
Oromo Ethiopic Bible 3.3
| App | Rating | Price | Installs | Last updated | Compare |
|---|---|---|---|---|---|
| Reach4Life ኣማርኛ | 4.0 / 5 | Free | 10,000+ | Sep 21, 2026 | |
| Afan Oromo Bible | – | Free | 100,000+ | Aug 7, 2024 | Compare |
| Burmese Bible | 3.8 / 5 | Free | 100,000+ | – | Compare |
| NVI Biblia de Estudio | 4.6 / 5 | Free | 500,000+ | May 7, 2026 | Compare |
| Amharic Bible | 4.9 / 5 | Free | 500,000+ | Mar 20, 2026 | Compare |
| Reach4Life Español | – | Free | 100,000+ | – | Compare |
| Oromo Ethiopic Bible | 3.3 / 5 | Free | 100,000+ | Aug 8, 2024 | Compare |
Compare Reach4Life ኣማርኛ with the top alternatives: ratings, updates, ASO score and keyword gaps →