Back to Top
Mezgebe Haymanot Pro መዝገበ ሃይማኖት Screenshot 0
Mezgebe Haymanot Pro መዝገበ ሃይማኖት Screenshot 1
Mezgebe Haymanot Pro መዝገበ ሃይማኖት Screenshot 2
Mezgebe Haymanot Pro መዝገበ ሃይማኖት Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... Discover Apps

About Mezgebe Haymanot Pro መዝገበ ሃይማኖት

መዝገበ ሃይማኖት ከ200 በላይ ታላላቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መጻሕፍትን በአንድ ላይ የያዘ በይዘቱ ግዙፍ መተግበሪያ ነው። ምንም ዓይነት የኢንተርኔት ግንኙንት የማይፈልግና ለአጠቃቅም ምቹ ነው። አንድ ጊዜ ካወረዱትና ከገዙት በእርግጠኝነት እስከዛሬ ሳያወርዱት በመቅረትዎ ይጸጸታሉ።

የጸሎት መጻሕፍት ክፍል
• የዘወትር ጸሎት
• ውዳሴ ማርያም
• ውዳሴ አምላክ
• ሰይፈ ሥላሴ
• መጽሐፈ አርጋኖን
• የመስቀል አጥር ጸሎት
• መዝሙረ ዳዊት
• የሰኔ ጎልጎታ
• መንገደ ሰማይ
• መጽሐፈ ባርቶስ
• የንስሐ ጸሎት
• የ፯ቱ ሊቃነ መላእክት የምልጃ ጸሎት
• ራዕየ ማርያም
• ጸሎተ ነቢያት
• መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን

መልክአ መልክእ ክፍል
የአማርኛው መልክአ ቅዱሳን ክፍል
• መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ
• መልክአ ኢየሱስ
• መልክአ ማርያም
• መልክአ አርሴማ ቅድስት
• መልክአ መድኃኔ ዓለም
• መልክአ ተክለ ሃይማኖት
• መልክአ ኪዳነ ምሕረት
• መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ።
• መልክአ ኤዶም
• መልክአ ሚካኤል
• መልክአ ገብርኤል ።
• መልክአ ዑራኤል
• መልክአ ሥላሴ
• መልክአ ሩፋኤል
• መልክአ ጊዮርጊስ
• ሰይፈ መለኮት ።

የግእዙ መልክአ ቅዱሳን ክፍል
• መልክአ ሥላሴ
• መልክአ አማኑኤል
• መልክአ እግዚአብሔር አብ
• መልክአ ኢየሱስ
• መልክአ መድኃኔ ዓለም
• መልክአ ማርያም
• መልክአ ኪዳነ ምሕረት
• መልክአ ልደታ
• መልክአ ፍልሰታ
• መልክአ ውዳሴ
• መልክአ አንቀጸ ብርሃን
• መልክአ ሚካኤል
• መልክአ ገብርኤል
• መልክአ ዑራኤል
• መልክአ ሩፋኤል
• መልክአ ራጉኤል
• መልክአ ፋኑኤል
• መልክአ ገብርኤል ካልዕ
• መልክአ ሚካኤል ካልዕ
• መልክአ ፬ቱ እንስሳ
• መልክአ ካህናተ ሰማይ
• መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ
• መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
• መልክአ ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ
• መልክአ እስጢፋኖስ
• መልክአ ጊዮርጊስ
• መልክአ ቂርቆስ
• መልክአ መርቆሬዎስ
• መልክአ ዮሐንስ
• መልክአ ክርስቶስ ሠምራ
• መልክአ አርሴማ
• መልክአ ተክለ ሃይማኖት
• መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
• መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ካልዕ
• መልክአ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
• መልክአ አባ በጸሎተ ሚካኤል
• መልክአ ቍርባን
• መልክአ አረጋዊ
• መልክአ ሳሙኤል
• መልክአ ማርቆስ
• መልክአ ሐና
• መልክአ ሊባኖስ
• መልክአ ላሊበላ
• መልክአ መስቀል
• መልክአ ሰንበት
• መልክአ ሐራ ድንግል
• መልክአ ቴዎድሮስ
• መልክአ አዕላፍ
• መልክአ ኢያቄም
• መልክአ ዓቢየ እግዚእ
• መልክአ ኤልያስ
• መልክአ ኤዎስጣቴዎስ
• መልክአ እንድርያስ
• መልክአ ኪሮስ
• መልክአ ገብረ ክርስቶስ
• መልክአ ዜና ማርቆስ
• መልክአ ያሬድ
• መልክአ ያሬድ ካልዕ
• መልክአ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ
• መልክአ ይምርሃነ ክርስቶስ
• መልክአ ሀብተ ማርያም
• መልክአ ሰላማ
• መልክአ ኢየሱስ ሞዐ
• መልክአ እስትንፋሰ ክርስቶስ
• መልክእ ዓቢብ
• መልክአ ዓቢብ ካልዕ
• መልክአ ሕፃን ሞዐ
• መልክአ ፋሲለደስ

የዜማ መጻሕፍት ክፍል
• ዝማሬ ዘቅዱስ ያሬድ
• ጾመ ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ
• ምዕራፍ ዘቅዱስ ያሬድ

የገድላትና ድርሳናት ክፍል
• ድርሳነ ሚካኤል
• ድርሳነ ገብርኤል
• ድርሳነ መድኃኔዓለም
• ድርሳነ መባዓ ጽዮን
• ድርሳነ ዑራኤል
• ድርሳነ መስቀል
• መጽሐፈ ሜላድ
• ድርሳነ መስቀል
• ገድለ ዮሐንስ
• ገድለ አባ ጊዮረጊስ ዘጋሥጫ
• ገድለ አባ በጸሎተ ሚካኤል
• ገድለ ክርስቶስ ሰምራ
• ገድለ ተክለ ሃይማኖት
• ገድለ ቅዱስ ቂርቆስ ወኢየሉጣ
• ገድለ ኢያቄም ወሐና
• ገድለ አቡነ ዳንኤል
• ገድለ ሰማዕታት (የ20 ሰማዕታት ገድል)
• ድርሳነ ኢያቄም ወሐና
የሥርዓት መጻሕፍት ክፍል
• ፍትሐ ነገሥት ከነትርጓሜው
• ክብረ ነገሥት
• ሥርዓተ ክህነት ዘስምዖን
• ቃለ ዓዋዲ

የቅዳሴና የማኅሌት መጻሕፍት ክፍል
• ሥርዓተ ቅዳሴ
• ማኅሌተ ጽጌ
• ሰቆቃወ ድንግል
• መጽሐፈ ሰዓታት
• መጽሐፈ ሰዓታት ዘደብረ ዓባይ

የአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ መጻሕፍት ክፍል
• እንዚራ ስብሐት
• ተአምኆ ቅዱሳን
• መጽሐፈ አርጋኖን
• ውዳሴ መስቀል
• መጽሐፈ ምሥጢር
• ኆኅተ ብርሃን
የተአምራት መጻሕፍት ክፍል
• ተአምረ ማርያም
• ተአምረ ኢየሱስ

የጥበብ መጻሕፍት ክፍል
• ዓውደ ነገሥት
• ድርሳን ዘብጹዕ ፊሳልጎስ
• መጽሐፈ ሕይወት ዘትሰመይ ልፋፈ ጽድቅ
• መጽሐፈ ጥበብ ዘሰሎሞን
• መጽሐፈ ጨዋታ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ
• ጸሎቱ ለጴጥሮስ ዘ፯ቱ ዕለታት
የነገሥታት ዜና ሕይወት መጻሕፍት ክፍል
• ዘአጤ ምኒልክ
• ዘአጤ ተዎድሮስ
• ዘቅዱስ ላሊበላ
• ዘአጤ በካፋ

የቅኔ ክፍል
• ቅኔ በልሳነ ግእዝ ከ100 በላይ ቅኔያት
• ቅኔ ከ100 በላይ ቅኔያት

የትምህርተ ሃይማኖት ክፍል (የኮርስ መጻሕፍት)
• ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
• ነገረ ቅዱሳን
• ነገረ ድኅነት
• ነገረ ማርያም
• ክርስቲያናዊ ሕይወት
• የመጽሐፍ ቀዱስ ጥናት
• የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ
• ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር
• የቤተ ክርስቲያን ታሪክ
• ትምህርተ ሃይማኖት
• ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን
ተጨማሪ አዳዲስ መጻሕፍት
• ሃይማኖተ አበው በአማርኛ
• ተአምረ ኢየሱስ (ባለ 150 ተአምራት)
• መጽሐፈ ስንክሳር (የ13ቱም ወራት)
• መጽሐፈ ቀለሜንጦስ
• መጽሐፈ ዲድስቅልያ
• ድርሳነ አባ ፊልጶስ

Mezgebe Haymanot Pro መዝገበ ሃይማኖት details

Mezgebe Haymanot Pro መዝገበ ሃይማኖት is a paid Books & Reference app for Android with 100+ installs on Google Play and a 4.8/5 average rating from 9 ratings. It was released on May 1, 2019 and last updated on October 30, 2020. It's developed by Goranda Apps. It requires Android 4.1 or later.

Category
Books & Reference
Rating
4.8 / 5 (9 ratings)
Installs
100+
Price
75,00 kr.
In-app purchases
No
Ads
No ads
Current version
6.0
Size
20M
Requires Android
4.1 and up
Content rating
PEGI 3
Released
May 1, 2019
Last updated
October 30, 2020
Developer
Goranda Apps

What’s new in Mezgebe Haymanot Pro መዝገበ ሃይማኖት

የሚከተሉት ተጨምረዋል ⒈ ሃይማኖተ አበው በአማርኛ ⒉ መጽሐፈ ምሥጢር በአማርኛ ⒊ መጽሐፈ ባርቶስ በአማርኛ ⒋ መጽሐፈ ቱላዳን በግእዝ ⒌ ጸሎተ ንድራ በግእዝ ⒍ እስመ ክብርትና መልክአ ኤዶም ⒎ መልክአ ቂርቆስ በአማርኛ ⒏ መዋሥዕት ዘቅዱስ ያሬድ ⒐ ብዙ የተስተካከሉ ጽሑፎች አሉ ⒑ የዲዛይን ለውጥ ተደርጎበታል ።

Version 6.0 · Updated October 30, 2020

Alternatives to Mezgebe Haymanot Pro መዝገበ ሃይማኖት

Looking for apps like Mezgebe Haymanot Pro መዝገበ ሃይማኖት? Here are 6 similar Android apps on Google Play.

Mezgebe Haymanot Tigrigna-Geez

Mezgebe Haymanot Tigrigna-Geez

Mezgebe Haymanot is a mobile application with huge Ethiopian Orthodox Tewahedo Church...

Mezgebe Tselot (Geez-Tigrigna)

Mezgebe Tselot (Geez-Tigrigna)

Mezgebe Tselot is the great Ethiopian Orthodox Tewahedo Church collection of prayer...

Metsihafe Kidase Geez-Tigrigna

Metsihafe Kidase Geez-Tigrigna

This Liturgy app gives directions to ministers and people for conduct of...

Galmee Amantaa

Galmee Amantaa

Galmee Amantaa - Mezgebe Haymanot is a mobile application with huge Ethiopian...

Geez Tigrigna Bible

Geez Tigrigna Bible

Geez Amharic Bible is a simple and convenient bible, with easy navigation...

Mezgebe Hiwot መዝገበ ሕይወት

Mezgebe Hiwot መዝገበ ሕይወት

መዝገበ ሕይወት ከ12 በላይ አፕሊኬሽኖችን በአንድ ላይ የያዘ ሲሆን ከ300 በላይ መጻሕፍትን...

Mezgebe Haymanot Pro መዝገበ ሃይማኖት vs. alternatives
App Rating Price Installs Last updated
Mezgebe Haymanot Pro መዝገበ ሃይማኖት 4.8 / 5 75,00 kr. 100+ Oct 30, 2020
Mezgebe Haymanot Tigrigna-Geez – 6.99 USD 1+ –
Mezgebe Tselot (Geez-Tigrigna) – 6.99 USD 10+ Dec 5, 2025
Metsihafe Kidase Geez-Tigrigna – 4.99 USD 10+ Dec 5, 2025
Galmee Amantaa – 6.99 USD 0+ –
Geez Tigrigna Bible – 6.99 USD 1+ –
Mezgebe Hiwot መዝገበ ሕይወት – 9.99 USD 1+ –

Frequently Asked Questions (FAQ)

የጸሎት መጻሕፍት ክፍል ዘወትር ነውር?
የጸሎት መጻሕፍት ክፍል ዘወትር ነውር ዘለዎም ዓይነት ጸሎት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መጻሕፍትን በአንድ ላይ ያዘ በይዘቱ ግዙፍ መተግበሪያ ነው።
ከሌለዎት የጸሎት መጻሕፍት ክፍል አለመጸየት በማንም ለወዳጅ የጸሎት የማይፈልግና የለም።
ከሌለዎት የጸሎት መጻሕፍት ክፍል አለመጸየት በማንም ለወዳጅ የጸሎት የማይፈልግናለት አጠቃም ምቹ ነው።
የጸሎት መጻሕፍት ክፍልዎን በአንድ ላይ ትለያዩ ጥያቄዎች ያስገልግሉትም?
የጸሎት መጻሕፍት ክፍልዎን በአንድ ላይ ትለያዩ ጥያቄዎች:
የአማርኛው መልክአ ቅዱሳን ክፍል ዘለዎም ዮሐንስ መጥምቅ ማለት ወይም ከዋጋ ማለት?
የአማርኛው መልክአ ቅዱሳን ክፍል:
የግእዙ መልክአ ቅዱሳን ክፍል ዘወትር ነውር?
የግእዙ መልክአ ቅዱሳን ክፍል ዘወትር ነውር። ዓይነ
author
በጣም አሪፍ ነው በእውነት አንዴ የገዛነው app ማስተካከያ ሲደረግበትም እንከፍላልን ማለት ነው? ለምሳሌ መፅሀፈ ባርቶስ በአማርኛን በመፈለጌ ሳገኘው ግን ክፍያ ይጠይቃል
Tora Hara
author
ወንድሜ እንደወንድምህ መጠን አንድ አስተያየት ልሰትህ ፈልጌ ነበርኩ የጥበብ መፃሕፍት ያልካቾው ቡዙ ጥንቃቄ ይሚያስፈልጓቸው ናቸው ለምን እዛ ብዙ ይማናውቃቸው አስማት አሉ አረ በናትህ ዐውደ ነገስት የሚባል የተውገዘ የ ኮኮብ ቆጣሪዎች መፅሃፍ እንዲሁም መፅሃፈ ቱላዳን አና ጽሎቱ ለ ጰጥሮስ እዚ መግባት እንደ ኔ ጥሩ አይደለም ብ...
Michaele Berhane
author
Amazing
Henok Abate