ይህ አፕሊኬሽን ለነባርና ለአዳዲስ አሽከርካሪዎች በተለይም ደግሞ መንጃ ፈቃድ ለማውጣት በስልጠና ላይ ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ አፕሊኬሽን ስለሆነ መኪና ከመንዳት ጋር ተያይዞ ሊያውቁት የሚፈልጉት ነገር ካለ ይህ አፕሊኬሽን ያስፈልግዎታል።
እዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት እንደ:-
. የትራፊክ አደጋ መንስኤዎች
. የትራፊክ ምልክቶች
. የናሙና የፈተና ጥያቄዎች
. የጥፋት እና የቅጣት አይነቶች
. የመኪና የውስጥ ክፍሎች
. አዋጆች እና ደንቦች
. (በኢትዮጵያ) የታርጋ አይነቶች እና ሌሎችም ናችው።
See what movies are the most popular and high rated. You can...
This app covers All Text Books From grade 1 - 12. This...
This app covers most college course modules. This app will be useful...
Meet your new cooking coach! Over 10,000 recipes now at your fingertips;...
This app covers almost all Text Books. This app will be useful...
It is an online Food Ordering system, specialized on Fish and Salad...
Created with AppPage.net
Similar Apps - visible in preview.