Back to Top
እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ Screenshot 0
እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ Screenshot 1
እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ Screenshot 2
እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ

እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ ። Amharic riddles . enkoklesh. እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ በጥያቄና መልስ ምሳሌን እየመሰሉ የሚጫወቱት ነው። እንቆቅልሽ የምንጫወተው አካባቢን ለመመርመርና ለማጥናት በነገሮች መካከል ያለውን ተመሳሳይነት እና ልዩነት የምንፈትሽበት ባህላዊ የማስተማርያ ዘዴ ነው። እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ በተለይ ነባር የሆነውን ባህላችንን የመግለጽ ሁኔታም ይታይባቸዋል። እንቆቅልሽ በአገራችን በተለይ ለህጻናቱ እውቀትን ለመገብየት የቋንቋ ችሎታን ለማዳበር ማህበራዊ ግንኘትን ለማጠናከር ከፍተኛ ሚናን ይጫወታል። ጥያቄውን ለመመለስ «የነገሮችን ልዩነት ተመሳሳይነት እንፈትሻለን እናወጣለን እናወርዳለን፣ ታድያ ስናስብ የማስታወስ ችሎታችን ይዳብራል የቋንቋ ችሎታ ይዳብራል። አብዛኞቹ እንቆቅልሾቻችን እና ወጎቻችን በግጥም መልክ የሚቀርቡ ሲሆን ዘዩ ጠቀስም ናቸው። ታድያ ፍቻቸውን ለማወቅ ባህሉን የህብረተሰቡን አኗር ጠንቅቀን ማወቅ ያስፈልገናል።

Similar Apps

አባባል ና ጥቅስ

አባባል ና ጥቅስ

0.0

አባባሎች ና ጥቅሶች ። አማረኛ አባባሎች። አማረኛ ጥቅሶች። ምርጥ አባባሎች ና ምርጥ...

ቀልድ ና ኮሜዲ amharic comedy

ቀልድ ና ኮሜዲ amharic comedy

0.0

አስቂኝ ቀልድ ና ኮሜዲ ። ኮሜዲ ። ጆክ ። ቀልድ ና ሳቅ...

Amharic riddle

Amharic riddle

0.0

Ethiopian Amharic riddle from GollemTimes.com...