አርበዒን - ጦሓዊያህ ዐቂደቱል ዐዋም
AMIR SIRAJ ALI Education
አርበዒን፣ ጦሓዊያህ እና ዐቂደቱል ዐዋም ኪታቦች በኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ የድምጽ ደርስ ከኪታቡ ጋር
- Downloads
- 590+
- on Google Play
- Price
- Free
- No in-app purchases
- Updated
- Oct 28
- 2026 · v1.0.0
Screenshots
About አርበዒን - ጦሓዊያህ ዐቂደቱል ዐዋም
አርበዒን እና ሌሎችም ኪታቦች
ሶስት ጠቃሚ የኢስላም ኪታቦችን በአማርኛ ማብራሪያ ይማሩ። እያንዳንዱ ኪታብ በኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ የድምጽ ደርስ የቀረበ ሲሆን፣ ደርሱን እያዳመጡ ኪታቡን በዚያው ስክሪን ላይ መከታተል ይችላሉ።
📚 በአፑ ውስጥ ያሉ ኪታቦች
• አርበዒን – በ9 ክፍሎች
• ጦሓዊያህ (አል-ዐቂደቱ ጦሓዊያህ) – በ10 ክፍሎች
• ዐቂደቱል ዐዋም – በ9 ክፍሎች
🎧 ዋና ዋና ገጽታዎች
• የድምጽ ደርስ እና ኪታቡ በአንድ ላይ – እያዳመጡ ያንብቡ
• ደርሶቹ በቀላሉ ለመከታተል በክፍል በክፍል ተከፋፍለዋል
• ያለ ኢንተርኔት ይሰራል – ሁሉም ደርሶች እና ኪታቦች በአፑ ውስጥ አሉ
• የአማርኛ እና የዐረብኛ ቋንቋ ምርጫ
• ለዓይን ምቹ የሆነ የማታ ገጽታ (Dark Mode)
• ቀላል እና ለአጠቃቀም ምቹ ዲዛይን
👤 ደርስ አቅራቢ
ኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ
ይህ አፕ ዐቂዳን እና ሐዲስን በራሳቸው ቋንቋ መማር ለሚፈልጉ፣ ለጀማሪዎችም ሆነ ቀደም ብለው ለተማሩ ሁሉ የተዘጋጀ ነው። በመንገድ ላይ፣ በቤት ወይም በማንኛውም ጊዜ ኪታብ እየቀሩ ይማሩ።
📢 ተጨማሪ ኪታቦችን እና ደርሶችን ለማግኘት የቴሌግራም እና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
አላህ በምንማረው ይጥቀመን።
---
Arbain, Aqidah Tahawiyah and Aqidatul Awam explained in Amharic with audio lessons by Ustaz Habib Nuru. Listen and read the book together, works offline, Amharic and Arabic interface.

User reviews
i like this app
masha allaah may allaah help you to deliver more knowledge to the Muslim ummaah