Back to Top
ቅዱስ ቁርአን ትርጉም Screenshot 0
ቅዱስ ቁርአን ትርጉም Screenshot 1
ቅዱስ ቁርአን ትርጉም Screenshot 2
ቅዱስ ቁርአን ትርጉም Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ቅዱስ ቁርአን ትርጉም

አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ

አልሃምዱሊላህ! ይህ የቅዱስ ቁርአን መተግበሪያ ለሙስሊሞች እና ቁርአንን ለማንበብ፣ ለማዳመጥ፣ ለመረዳት እና ለማጥናት ለሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ዘመናዊ፣ ፈጣን እና ሙሉ በሙሉ ከበይነመረብ (Offline) የሚሰራ የቁርአን ትርጉም፣ ተፍሲር እና ድምፅ መተግበሪያ ነው።

በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተገነባው ይህ መተግበሪያ ለሁሉም የቁርአን አንባቢዎች እና አድማጮች ሙሉ የቁርአን ጥናት እና ማዳመጥ ተሞክሮ ያቀርባል።

የመተግበሪያው ዋና ዋና ገጽታዎች፦

📖 ሙሉ 114 ሱራዎች እና 30 ጁዝኦች
* ሙሉውን የቅዱስ ቁርአን ጽሑፍ በቀላል እና ግልጽ የአማርኛ ትርጉም እና ተፍሲር ያንብቡ።
* በ3 ቋንቋዎች የተዘጋጀ የቁርአን ንባብ፣ ትርጉም እና ተፍሲር (አረብኛ፣ አማርኛ፣ እንግሊዝኛ)።
* ቁርአንን በሱራ፣ በጁዝእ ወይም በገጽ (Page) ማንበብ።
* የመዲና ሙስሐፍ (Madinah Mushaf Reading Mode) እና ሌሎች የንባብ ገጽታዎች ልክ እንደ የታተመው ሙስሐፍ በገጽ ለማንበብ።

🎧 የድምፅ ቅሪዓት (Audio)
* ከ20 በላይ በሆኑ ታዋቂ እና ባማሩ ቃሪኦች (Reciters) ድምፅ ማዳመጥ።
* እያንዳንዱን አያት በተናጥል (አያ በአያ) ወይም ሙሉ ሱራ ማዳመጥ።
* ተጨማሪ የትርጉም፣ የተፍሲር፣ የድምፅ እና የሙስሐፍ ገጽታዎችን በቀላሉ ማውረድ።

🔍 በላቁ ሁኔታ መፈለግ (Advanced Search)
* በአረብኛ፣ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ፈጣን ፍለጋ ማድረግ።
* በሱራ ስም፣ በቁርአን ጥቅሶች፣ ከቃላቶች፣ ከትርጉሞች እና ከተፍሲሮች በቀላሉ ሰርች ማድረግ።

🎨 ምቹ ገጽታ እና ማስተካከያዎች (Customization & UI)
* ቀላል፣ ፈጣን፣ ዘመናዊ እና ለመጠቀም ምቹ የሆነ የተጠቃሚ በይነገጽ (UI)።
* የቀን እና የሌሊት (Light & Dark Mode) ገጽታዎች ድጋፍ።
* የፊደል መጠን፣ ቅርጸ-ቁምፊ (Fonts)፣ የመስመር ክፍተት እና የንባብ ገጽታዎችን ማስተካከል የሚቻልበት።

📌 ተጨማሪ ድንቅ ባህሪያት
* አያዎችን ቡክማርክ (Bookmark) ማድረግ፣ ማድመቅ (Highlight)፣ መቅዳት (Copy) እና ማጋራት (Share)።
* በንባብ ወይም በማዳመጥ ጊዜ የመጨረሻ ቦታዎን (Last Read/Listen) በራስ-ሰር ማስቀመጥ።
* በንባብ ወቅት ማስታወሻ መያዝ (Notes)።
* ሙሉ በሙሉ Offline መጠቀም የሚቻል።

📥 አሁን ያውርዱ!
"አልሁዳ" በእጅዎ ውስጥ ያለ ሙሉ የቁርአን ቤተመጻሕፍት ነው። ዛሬውኑ ያውርዱ እና በተሻለ የቁርአን ተሞክሮ ይጠቀሙ!

ከመተግበሪያው ከተጠቀሙ በኋላ ለሌሎችም በማጋራት እንዲጠቀሙበት ያድርጉ። እንዲሁም መተግበሪያውን 5 ኮከብ (⭐ ⭐ ⭐ ⭐ ⭐) ደረጃ በመስጠት እና አስተያየትዎን በመላክ እንድናሻሽለው ያግዙን።

አላህ (ሱ.ወ.) ከሁላችንም ይቀበል።
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን!

Similar Apps

5 ኪታብ ለጀማሪዎች ያለ ኔት

5 ኪታብ ለጀማሪዎች ያለ ኔት

5 ኪታቦችን ሙሉ ሪከርዳቸውንና ፒዴፋቸውን በአንድ ሰብስቦ የያዘ አፕ ነው

ሸርህ 40ኢን አነወውያ በኡስታዝ ኡስማን

ሸርህ 40ኢን አነወውያ በኡስታዝ ኡስማን

የ40ኢን ነወውያ ኪታብ ሸርህ የሆነው የሸይኽ ፈውዛን ኪታብ

አል-ሁዳ - ዒልም

አል-ሁዳ - ዒልም

ከ500 በላይ ደርሶች ዳዕዋወች ስብስብ ፡ Quran ያንብቡ,ያድምጡ፤ Daily Azkar

author
it's very very excellent, nice, good ....If there is another way to be cool, it should be. ( أسأل الله أن يمنحك أجراً عظيماً. )
Awol Eshetu
author
በጣም ምርጥ ነው። ከተማሩ አይቀር ለኢስላም እንድህ መኻደም ነው። እሰይ የኔ ምርጥ ወንድም አላህ እጅህን ይባርከው
Yimam Endris