የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena
በርካታ የበገና መዝሙሮች ከነ ቁጥሮቻቸው ፡ ቅኝታቸው ፡ ዜማቸው ፡ የያዘ በገና ለሚደረድሩና ለሚማሩ አጋዥ መተግበሪያ
About የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena
በገና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የዜማ መሳሪያ ሲሆን በዋናነት ለመለኮታዊ የእግዚአብሔር ፈቃድ ማስፈጸሚያ ማለትም ለምስጋናና ለልመና የሚያገለግል ነው። በገና ከብሉይ ኪዳን የመጀመሪያ መጽሐፍ ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ መጨረሻው የአዲስ ኪዳን መጽሐፍ ዮሐንስ ራእይ ድረስ አገልግሎቱ የተጠቀሰ እጅግ ድንቅ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ነው። የዚህ መተግበሪያ ዋና ዓላማ በገና ለሚደረድሩ እንዲሁም ለሚማሩ በቀላሉ በርካታ መዝሙሮችን ቁጥራቸውን ቅኝታቸውን በማግኘት እግዚአብሔርን በበገና እንዲያመሰግኑ እንዲሁም እንዲለማመዱ ነው።
በተጨማሪም ክራር ለሚለማመዱ በቁጥር የተቀመጠ መለማመጃ ስለሌለ የበገና መዝሙሮችን ቁጥራቸውን ለክራር እንዲያመች በማድረግ በመቀየር መሠረታዊ ልምምድ ማድረግ ለሚፈልጉ እንዲያግዝ የክራር ቁጥርም አካቶ ይዟል።
Similar Apps
ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase
An application designed to help users engage with the Ethiopian Orthodox liturgy...
መዝሙር Player | Orthodox Mezmurs
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Application that have thousands of mezmurs/songs, teachings, arts...
ኦርቶዶክስ ፎቶዎች Orthodox Wallpaper
ይህ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የተወሰዱ እና የሚወክሉ በሺዎች የሚቆጠሩ HD...
አባ ገብረኪዳን ስብከቶች Aba Gebrekidan
በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ የተሰጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶች እና...
ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat
መጽሐፈ ሰዓታት መተግበሪያ እጅግ ቀላል በሆነ መልኩ ሁሉንም ክፍሎች ያከተተ ሲሆን በውስጡ...
መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS
መዝሙረ ዳዊት ለቤተክርስቲያን እና ለግል ጸሎት እጅግ የተወደደ ለሐዘን ለደስታ ለመልካምም ሆነ...