Back to Top
Ethiopian Bible መፅሃፍ ቅዱስ Verses in Amharic&English Screenshot 0
Ethiopian Bible መፅሃፍ ቅዱስ Verses in Amharic&English Screenshot 1
Ethiopian Bible መፅሃፍ ቅዱስ Verses in Amharic&English Screenshot 2
Ethiopian Bible መፅሃፍ ቅዱስ Verses in Amharic&English Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About Ethiopian Bible መፅሃፍ ቅዱስ Verses in Amharic&English

መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተውጣጡ ለማንበብ እና ለመረዳት ቀለለ ብሎ ግልፅ በሆነ መልኩ ተዘጋጅተው በ27 አበይት ርዕሶች የተከፋፈሉ ጥቅሶች ፣ ምሳሌዎች አና ቃላት፡፡

እነዚህን የመፅሐፍ ቅዱስ የህይወት ቃሎች ሲያነቡ እርስዎን ያበረታታዎታል፣ ፍቅር ይሰጦታል፣ ድነትን ይሰጥዎታል፣ ይቀይርዎታል፣ ያነሳሳዎታል፣ ያጠነክርዎታል፣ ይቅርታን ያስተምርዎታል፣ ጭንቀትዎንና ፍርሀትዎን ያባርርልዎታል ስለ ሠርግ ፣ ጋብቻ፣ ገነት፣ ወዳጅነት፣ ሠላም፣ ፍርሀት፣ መንፈስ ቅዱስ፣ ቅድስት ድንግል ማርያም ፣ ቅዱሳን ፃድቃን ፣ ፆም ፣ ሐቀኝነት ፣ ርህራሄ …. ሌሎችም የመፅሐፍ ቅዱስ ቃላትን ርእሳቸውን በጥልቀት ከሚያብራሩ ጥቅሶች ጋር ተዘጋጅተዋል፡፡
በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ ከ500 በላይ ጥቅሶች፣ ምሳሌዎች ፣ አባባሎች …. ከመፅሐፍ ቅዱስ የተለያዩ ክፍሎች ላይ በማሰባሰብ ተዘጋጅተዋል ስለዚህም ለማንበብ ያሰብነውን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን ብቻ ለይተን ለማንበብ የሚያስችለን ሲሆን አፕሊኬሽኑም በሁለቱም በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ ይሰራል፡፡
የእግዚአብሔርን ቃል አንብበው ለሚያስቡላቸው ያካፍሉ.

Verses Quotes and Proverbs from the HOLY BIBLE (KJV) which are written in readable and understandable way and categorized in 27 main titles. By reading this Amharic and English (KJV) list of HOLY BIBLE Quotes, Verses and Proverbs you are letting the Words of Life Encouraging you, give you love, give you Salvation change you, inspire you, strengthen you , teach you Forgiveness, kick off your Worry & Anxiety , teach you about Wedding & Marriage, and also about Heaven ,Friendship ,Peace Fear, Holy Spirit, Faith, St. Merry, St. Apostolic, Fasting, Honesty, Mercy ... and also so many HOLY BIBLE Words that describe their categories titles in depth.

In this App there are over 500 Verses, Quotes, Proverbs … which are from different parts of the Bible, this will help us to read only parts of Bible we want to read about. And this App is in both in Amharic (Ethiopian Language) and in English.
Read God’s words and Share for those you care

Similar Apps

Ethiopian Bible Versesወሳኝ ጥቅሶች

Ethiopian Bible Versesወሳኝ ጥቅሶች

3.2

ይህ Ethiopian Bible መፅሃፍ ቅዱስ Verses in Amharic and English መተግበሪያ ከመፅሐፍ...

EthioSafari  (ሳፋሪኮም + ቴሌ)

EthioSafari (ሳፋሪኮም + ቴሌ)

0.0

App for Ethiopian Telecom users: EthioSafari (Safaricom + EthioTelecom) App supports both...

EthioTelecom + Amole (ቴሌና አሞሌ)

EthioTelecom + Amole (ቴሌና አሞሌ)

4.5

“Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ” is rebranded to “Etel...

ስንክሳር * Sinksar Saints History

ስንክሳር * Sinksar Saints History

4.8

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን! ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት...

ደላላ | Delala | Broker | Agent

ደላላ | Delala | Broker | Agent

0.0

ከሁለቱ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደግሞ ደላላ ያስፈልጎታል። ከዚህ...

Tianshi Products & Training's

Tianshi Products & Training's

4.0

Description “Tiens App” or Tianshi Products & Training's - Business Management App...

author
ይገባዋል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሌላ ቃላት የለኝም
adis adis Orthodox tewahedo
author
ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹሁ
እመብርሀን የልቤ ብርሀን
author
Ysi jisssi
Bizunsh Digebo
author
መጣሓፈ ቅዲሰ
Alloula Abbas
author
Great app. Keep it up!
fetli wube